Wednesday, April 30, 2014

የወሬ ጭምጭምታ ፓፍ ዳዲ ክሊፐር ቡድንን ሊገዛ ነው የሚባል ወሬ እየተናፈሰ ነው።

የወሬ ጭምጭምታ ፓፍ ዳዲ ክሊፐር ቡድንን ሊገዛ ነው የሚባል ወሬ እየተናፈሰ ነው። አፉ አላርፍ ብሎ እንደመጣለት ሲናገር ድምፁ ተቀድቶ ከባለቤትነት ምድር እንደ ውሻ የተባረረውን የቀድሞውን የክሊፕር የቅርጫት ኳስ ክለብ ባለቤት በመተካት ዘፋኙ፣ አዛጋጁ፣ ዲዛይነሩና የብዙ ንግዶች ባለቤት የሆነና የቅጥያ ስሙን እንደ ካልሲ የሚቀያዬረው የድሮው ፓፍ ዳዲ የዛሬው ምን እንደሆን አላስታውስም ለወደፊት ስሙ ሊቀየር  የሚችለው ግለሰብ ቡድኑን ሊገዛው ይችላል የሚሉት ወሬ እየተሰማ ነው።

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon