እናንተ ክሊክ (click) ባደረጋችሁ ቁጥር ጉግል Google Adword ሳንቲም ክሊክ ያደርጋል ብላችሁ ክሊክ ማድረጉን ታቆማላችሁ ወይስ ክሊክ፣ ክሊክ አድርጋች ሁ እኔን ዶላር በዶላር (dollar) ታደርጉኛላች ሁ?
አበሻ ምቅነኛ ነው አሉ (ይባላል) እኔ ግን አላምንበትም::
ከእለታት አንድ ቀን 2 አበሾች ይታሰራሉ አሉ። አሉ ነው ። ከዚያ ፍርድ ይፈረድባቸውና ቅጣታቸውን እራሳቸው ይመርጣሉ አሉ። ግን አንዱ ያንዱን ቅጣት ማየት አይችልም ይባልና አንደኛው አበሻ ተራው ሲደርስ የሚቀጣውን ሰውዬ 1 አይኔን አጥፋው ይለዋል። ቀጭውም በጣም ተደንቆ አንድ አይኑን ጥፍት ያድርግለታል። ከ ዚያ የሁለተኛው አበሻ ይገባና ምን እንደሚቀጣ ይጠየቃል። አፉን ሞልቶ የኔ ጓደኛ ያገኘውን እጥፍ ስጥኝ ይለዋል። የሚ ቀጣው ሰውዬም የአበሻውን ሁለት አይን አጥፍቶር አረፈ አሉ።
አሁን ይህንን ግራ የገባው ተረት ብዙ ሰው ካነበበው ጉግል ሳንቲሙን ዝርግፍግፍ ያደርገውና እኔ ሃብታም እሆናለሁ ግን እናንተ ለራሳችሁ ብቻ አንብባችሁ ከቀራች ሁ ምንም ሳንቲም አላገኝም። ታዲያ ምን ለማድርግ አስቡ? ክሊል(Click) ውየስ ኖ ክሊክ (no click) ። የሚገርመው ገንዘቡ ከኪሳች ሁ አይወጣም::

No comments:
Post a Comment