አቤት የአሳማ ስጋን ሳያውቅ የበላው ህዝብ ብዛት?
እንደምናውቀው በሃይሞኖት የተነሳ የክርስትና ሐይማኖት፣ የእስልማናና የአሁዳውያን ሐይማኖት በብዛት የ አሳም ስጋ (PORK) መብላት አይፈቅድም። ታዲያ ይህንን ጭውውት ከአንድ ፒሳ ( pizza ) ከሚሽጥ የሜክሲኮ (Mexican) ዜጋ ጋር ወሬ ጀምረን ነበር።
ፒሳ እፈልጋለሁ አልሁት
እሺ ብሎ ላዩ ላይ ምን ልጨምር (Topping) አለኝ። እኔም ትንሽ አትክልት፣ ቃሪያ እና ስጋ አልሁ። ግን ማስጠንቀቂያ ሰጠሁት። ማስጠንቀቂያውም "የምትጭምረው ስጋ የበሬ ስጋ ይሁን አልሁት።" ከዚያ ነበር የንገረኝ። ለሶስት አመት ሙሉ ምሳ ሲበላ የኖረው አረቡ ደንበኛው በጣም የሚወደም ቦሪቶ ከ አሳማ ስጋ የገባብት ነው (carne asada Burrito) ። አረቡ ሳያውቅ ያሳማ ስጋ ሲበላ ኖሯል አንድ ቀን ግን ሲንግረው ሰውየው ልክ እራሱን ሊስት ነበር። ታዲያ ፒሳ እና ቦሪቶ ላይ ብዙ የአሳማ ስጋዎች ስላሉ ከማዘዘዎ በፊት አይፍሩ ይጠይቁ።የአሳማ ስጋ በተለይም ደግሞ በሰለጠኑ አገሮች የማይገባበት ቦታ የለም። በተለይም ደግሞ ከአሳማ የሚወጡ (Bi-products) ነገርግን ሌላ ነገር መስሪያ የሚሆኑ ንጥረ ነገሮች በዙ ናቸው። ዝረዝራቸውን ብጽፈው ጾማችሁን ውላችሁ ማደራችሁ ስለሆነ ዝም ብሎ ሆድ ይፍጀው ነው።

No comments:
Post a Comment