Shop Amazon

Monday, June 16, 2014

እኔ ናይጀሪያ የኢትዮጵያን እንድል ይዛ ለአለም ዋንጫ የገባች ይመስለኛል,እርስዎስ?





ለእኔ የዛሬው ዋንጫ ልክ ኢትዮጵያና ኢራን (Ethiopian Vs Iran) የሚጫዎቱ መስሎ ይታዬኛል። በተለይ ደግሞ ዘንድሮ ፊፋ (FIFA)የተጠቀመው ቴክኖሎጂ  (instant replay)እና ፈራንሳይ ያሽነፈችው ግብ ኢትዮጵያም ማግኘት ነበራባት። ዳሩ ፊፋና የፊፋ ቴክኖሎጂ አፍሪካ የሚደርሰው ዘግይቶ ነው።አንዳንዴ ከሃምሳ አመት በሗላ። ያው ፈጣሪ ለኛ ያላለውን አላገኘነውም። ግን ያኔ የተናደድሁት አሁንም ስላልበረደ ያው ዛሬ ሳልወድ በግዴ የምደግፈው ኢራንን ነው። ግን ሌላው እኔ (the other me) ተው ያ እኮ የዳኛ ጥፋት እንጂ የናይጀሩያ ጥፋት አይደለም ይለኛል። እስኪ ለሁሉም ጨዋታው ይጀመር።እርስዎስ?

No comments:

Post a Comment