Shop Amazon

Tuesday, June 17, 2014

ዴልታ አዬርመንገድ (Delta Airlines) ስለ ጋና ቡድን ትልቅ ስህተት ሰራ





ዴልታ አዬርመንገድ  (Delta Airlines)  ስለ ጋና ቡድን ትልቅ ስህተት ሰራ

ዴልታ አዬር መንገድ የአሜሪካ ቡድን በማሸነፉ ለእኳን ደስ ያላችሁ መግለጫ  ለአሜሪካ ቡድን ኒዎርክ ከተማ ያላችውን የነፃነት ሐውልት (Statue Of Liberality)   ምስል ሲያደርግ ለጋና ደግሞ ያው ሁሉም ከአፍሪካ የመጣ ሁሉ ቀጭኔ ወይም አንበሳ ከጓሮው አይጠፋም ብሎ የቀጭኔ ምስል አስቀምጧል። የሚገርመው ግን ቀጭኔ ጋና ውስጥ የለም። ሌላው ትልቁ የሚገርመው ዴልታ አየር መንግድ ከኒዎርክ  አክራ (Accra) በረራ ያለው እና ጋናን አውቃለሁ ባይ መሆኑ ነው። ይህንንም አውቃለሁ ባይነቱን ለማንፀባረቅ ሁሉም አፍሪካውያን ያው ናይጄሪያዊ ነው በሚለው አቋሙ ፀንቶ ማንም ሰው ወደ ናይጀሪያ ወይም ጋና ሲሄድ በክሬዲት ካርድ (Credit Card) መክፈል አይችልም (ያ ግለሰብ ጋናዊ ወይም ናይጄሪያዊ ከሆነ/ከመሰለ )። አሜሪካ ውስጥ ይህ በዘር መድሎ ሲሆን አፍሪካ ውስጥ ግን ይህ በዘር አግልሎ ይሆናል። ወይ አንቺ አለም

No comments:

Post a Comment