Shop Amazon

Wednesday, July 2, 2014

ዛሬ የቡና ጭማቂ ጠጣሁ


ዛሬ የቡና ጭማቂ ጠጣሁ

እንዴት? ነገሩ እንዲህ ነው። በአለም ላይ የኢትዮጵያን ቡና  በመሸጥ የከበረው ስታርባክስ (Starbucks)  ብሎ ብሎ የቡና ጭማቂ መሸጥ ጀመረዋል። ሁላችሁም የምታስቡት ጭማቂው ላይ ቡና ጨምረው ነው። የምታስቡትም የጭማቂ ቀለም ቡናማ ወይም ደፍረስ ያለ ነው። ግን እኔ የጠጣሁት ብርቱካን ጭማቂ የሚመስል ቢጫ ነው። እንዴት ቡና ቡናማ እንጂ ማን ቢጫ አደረገው? የኔም ጥያቄ እሱ ነው። ግን ያው መጠዬቅ ነፃ ሰለሆን ጠይ ሁ። እንዲህም አሉ።
ጭማቂው የወጣው  ከ አረንጓዴው ቡና፣ ከጥሬው ካልተቆላው  ቡና ነው አሉኝ። ብሎ ብሎ የ አተርና የባቄላም ጭማቂ ሳይመጣ አይቀርም። 

Here is from their web site
"

All coffee starts as a green bean. Now there’s a reason to keep it that way. Green Coffee Extract is the star ingredient in new, thirst-quenching Starbucks Refresha™ beverages.

Freshly harvested green coffee beans are typically heated and roasted to bring out the signature dark colours and bold flavours coffee is famous for. But now, we’re using an innovative process to pull the naturally occurring caffeine from 100% green Arabica coffee beans before they are roasted.
The result is green coffee extract – Thirst quenching refreshment with caffeine, without the coffee taste.
"

No comments:

Post a Comment