ፓስተሩ ለቸርቹ አባላት ሳይናገር ኤድስ ሲያዛምት ተገኘ

ይህ ፓስተር ለቸርቹ አባላት ሳይናገር ኤድስ ሲያዛምት ተገኘ
ፓስተሩ በኤድስ በሽታ መያዙን ሳያሳውቅ የቤተ ከርስቲያን ሴት አባላት ጋር ሲማግጥ የተሰጠውን አድራ አመድ ላይ መጣል ብቻ ሳይሆን እንደ ሃይማኖት አባት ተጥግተው ያመኑትን አባላት የ ኤድስ ሰለባ አድርጓቸዋል። ፓስተሩ ይህንን አራሱ ሲናዘዝ ከስልጣኑም ወዲያውኑ ተውግዷል።

Alabama pastor admits he has AIDS, slept with church members

The church’s pastor, Juan McFarland, recently admitted he had AIDS and had slept with church members without revealing his condition, according to a report from WSFA-TV.

Comments