ለሰርገኞች እና ቤተሰቦቻቸው ብቻ

ለሰርገኞች ብቻ  እና ቤተሰቦቻቸው ማየት የተፈቀደ ቪዲዮ
አታድርስ ነው። የሚዜው ሱሪ ሲወልቅ፣ ኬኩ ላይ ሙሽራዋ ስትወድቅ፣ ሙሽራው እንቅልፍ ሲወስደው እና የመሳስሉት፣ በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ግን ሰርግዎ ላይ ፈጣሪ አያድርስ የሚሉት ትይንት ብቻ::  ሳቅ በሳቅ!


Comments