የአለማችን ታዋቂ ዘፋኝ ኤሪካ ባዱ(Erykah Badu) በነፃ መንገድ ላይ ቆማ ዘፍና አላፊ አግዳሚው $3.60 ብቻ ሰጣት::

ይህን ለማድርግ የፈለገችው እንዴት ሰው ለምኖ ምን ያክል እንደሚያገኝ ለመሞከር ፈልጋ ነው።

Comments