Shop Amazon

Friday, April 10, 2015

የአለም ሌቦችን ገንዘብ የሚያስቀምጠው የስዊዝ ባንክ ደንበኞቹን ወለድ መክፈል ሳይሆን ወለድ ማስከፈል ጀመረ።

የአለም ሌቦችን ገንዘብ የሚያስቀምጠው የስዊዝ ባንክ ደንበኞቹን ወለድ መክፈል ሳይሆን ወለድ ማስከፈል ጀመረ።
በአለም ላይ ያሉ ባንኮች ለደንበኞቻቸው ማለትም የቁጠባ ባንክ (Saving account)  ለከፈቱ ወለድ (interest) ምክፈሉ የታወቀ ነው። አንዱን ባንክ ከሌላው የሚያበላልጠውና በርከት ያሉ ደንበኞችን ለመሳብ የሚያችለው ታላቁ ቁልፍ ነገር ባንኩ ምን ያክል ወለድ ይከፍላል የሚለው ነው። ይህ አሰራር በአለም ዙሪያ ይብዛም ይነስም አንድ አይነት ነው። ነገር ገን የአለማችን ሌባን ቀማኞች ገንዘባቸውን የሚያሽሹበትና የሰረቁትን የሚደብቁበት የስዊዝ ባንክ ደንበኞችን የቁጠባ ሂሳብ ከመውለድ ይልቅ ሌቦችን ማስከፈል ጀምሯል። ያ ገንዝብ ማስወለድ ሳይሆን ማምከን ነው። ነገር ግን ሌቦች ሌላ ጥሩ የሆን ለገንዘባቸው ምቹ ቦታ ስለሌለ ወለድ ተክፍሏቸው ሳይሆን ወለድ ከፍለው ገንዘባቸውን በማስቀመጥ ዝርፊያቸውን ከምንግዜውም በላይ አጧጡፈውታል። ለስዊዝ ባንክ የሚክፍሉትን ገንዘብ ላማካካስ ዝርፊያቸው ላቅ ደመቅ ብሏል። አይገርምም

No comments:

Post a Comment