የኢፌድሪ መንግስት ሊቢያ ላይ ለሚገኙ ኢትዮጲያዊያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው መመለስ ለሚፈልጉ የነፃ አውሮፕላን (news in progress)

አሁን የደረሰን መረጃ አለን
የኢፌድሪ መንግስት ሊቢያ ላይ ለሚገኙ ኢትዮጲያዊያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው መመለስ ለሚፈልጉ የነፃ አውሮፕላን ስላዘጋጀላቸው እድሉን ተጠቅመው ወደ እናት ሀገራቸው እንዲገቡ አመቻችቶላቸዋል
ትኬቱን ግብፅ እና ሱዳን በሚገኘው የኢትዮጲያ ኤንባሲ እየሄዳቹሁ ወይም በስልክ ቁጥሩ እየደወላቹሁ ሰዎቻችን እንዲተባበሯቹሁ ማደርግ ትችላላቹሁ
00201141752
00201155597.........
ይሄን ሚሴጅ.....Share .....በማድረግ ሁሉም ሰው እንዲያውቅ እና ለተቸገሩት ወንድሞቻችን እንዲደርስ በማድረግ ግዴታችንን እንወጣ

Comments