የውሃ ሽታ ሆኖ የቀረው የማሌዥያ MH370 አውሮፕላን ሳይገኝ አልቀረም።

የጠፋው የማሌዥያ MH370 አውሮፕላን ሳይገኝ አልቀረም።
በህንድ ውቅያኖስ ማዳጋስካር አጋባቢ የተገኘው የቦይንግ 777 የአውሮፕላን የክንፍ ቁራጭ የቦይንግ መሆኑ ሲረጋገጥ የቦይንግ ኢንጂነሮች ይህ ክንፍ የቦይንግ 777 ክንፍ መሆኑን ሲረጋጡ እስከ አሁን የጠፋው ቦይንግ የማሌዥያው በረራMH370 ብቻ መሆኑ ተናግረዋል

Comments