ሄለሪ ክሊንተን ታሸንፍ ይሆን? ሌላ እድል ሳይኖራት አይቀርም አሉ

በዚህ አመት  በተደረገው ምርጫ  ሳይታሰብ   አይንህን  ለአፈር  የተባለው  ዶናልድ  ትራንፕ  ምንም  እንኳ  በህዝብ  ምርጫ ቢሸነፍም   ይህ  ነገሩ  ግራ  በሚያጋባው ኤለክሯል  ምርጫ  በተባለ  ተንኮል  አሸንፏል   ግን  አንዳንድ የፖለቲካ  ኤክስፐርቶች  እንደሚሉት  እነዚህ  ልዮ ምርጫ  ያደረጉ   ኤለክሯል  ምርጫ ተብየወች  ገና  ለወደፊቱ  እንመርጣለን  ብለው ቃል  ገቡ እንጂ  ዋናው  ምርጫ  ገና  በሚቀጥለው ወር ነው  የሚደረገው  ይላሉ:: ታዲያ  በዚያ  ምርጫ ላይ  እነዚህ  ሰወች  ሳይመርጡ  መቅረት  ወይም  ለሄለሪ  መምረጥ  መብታቸው ነው  ወይም  ይችላሉ  የሚል  ወሬ  እየተናፈሰ  ነው ::  ለሁሉም  የእንግሊዘኛውን ዝርዝር  ያንብቡት ።  ያ ሆኖ  ሄለሪ  ካሸነፈች  አላዛር ብለናታል ።

Faithless elector:

Comments