A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Passport Photo Translation Notary Tax Travel ለኢትዮጵያውያን
Advertisement

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ለመከላከያ ሠራዊት አበረከቱ

Published
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ለመከላከያ ሠራዊት አበረከቱ 
*******************
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች ሀገርንና ህግን በማስከበር ለላይ ለሚገኘው ለመከላከያ ሠራዊት  ከ2 . 5 ሚሊዮን ብር በላይ  ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ድጋፉን ያደረጉት ከደምወዛቸው እስከ 100% ድረስ ተቀናሽ በማድረግ ነው።
 
ዩኒቨርሲቲው የሚያደርገው ድጋፍ እንደተጠበቀ ሆኖ መምህራንና ሰራተኞች በቀጣይም የህግ የማስከበር ስራው  ዳር እስኪደርስ ከጸጥታ ኃይሉ ጎን በመሆን ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ መናገራቸውን አብመድ ዘግቧል።

Comments