የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Monday, November 16, 2020

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ላቀረቡት “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” ጥሪ 5:30 ላይ ኢትዮጵያውያን ምላሽ ይሰጣሉ

የኪነ  ጥበብ  ባለሙያዎች ላቀረቡት “ለሀገር  መከላከያ ክብር  እቆማለሁ” ጥሪ  5:30 ላይ   ኢትዮጵያውያን ምላሽ ይሰጣሉ
***********************
ለዛሬ ማክሰኞ ህዳር 8 ከቀኑ 5:30  ጀምሮ እንዲካሄድ ቀን ለተቆረጠለት ጥሪ ጠቅላይ  ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድን  ጨምሮ ኢትዮጵያውያን በያሉበት በመሆን አጋርነታቸውን ይገልጻሉ ተብሏል፡፡

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴርም  "ለሀገራችን ሉዓላዊነት እና ለህዝባችን ክብር የማንከፍለው መሥዋዕትነት እንደሌለ ዳግም በማረጋገጥ” የቀረበውን ጥሪ  ተቀብለናል ብሏል፡፡

በመርሐ ግብሩ ህግን ለማስከበር ተሰማርቶ ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ ለሚገኘው ሠራዊት ክብር የሚሰጠው፣ ህዝብ እና መንግስት የሰጠውን ግዳጅ ሲወጣ በጁንታው ኃይል ክህደት የተሠው የመከላከያ ሰራዊት አባላትም ይዘከራሉ ተብሏል፡፡

በዚህ መሠረት በዛሬው  ዕለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በያለበት ቀጥ ብሎ በመቆም  "ለአንድ ደቂቃ ቀኝ እጃችንን በደረታችን ላይ በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊት ያለንን ክብር በተግባር  እንገልጻለን፣ ቀጥሎም በያለንበት ሆነን ለአንድ ደቂቃ ያለማቋረጥ እያጨበጨብን ለሠራዊቱ በተግባር እናረጋግጣለን” ይላል አዘጋጁ  ግብረ ኃይል ያወጣው  መረጃ፡፡

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
በፎቶ የሚቀርቡ መረጃዎችን ለማግኘት ኢንስታግራም ገጻችንን ይጎብኙ
https://www.instagram.com/ebcnews1

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Curated Products for Generation X

https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon