Call Yebbo

YebboTax Ethiopian Banner
ለአሜሪካ ታክስ ከፋዮች፣ አመታዊ ታክሳችሁን፣ ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Backtax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amdment) ካላችሁ የትም ሆናችሁ ማሰራት ትችላለችሁ።የኢትዮጵያ ፓስፖርት፣ የቢጫ ካርድ፣ ውክልና፣ የትርጉም ስራ ይፈልጋሉ? በViber/WhatsApp በ619 255 5530 ደውሉልን። info@yebbo.com Yebbo.com

Saturday, November 14, 2020

ዋጃና ጥሙጋ ከከሐዲው ጁንታ ነጻ ወጡ።

ዋጃና ጥሙጋ ከከሐዲው ጁንታ ነጻ ወጡ። 

በሐገር መከላከያ ሰራዊት፣በአማራ ልዩ ሀይልና በሚሊሻ አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል። 

 የሐገር መከላከያ ሰራዊትና የአማራ ልዩ ሀይል የተለያዩ  አካባቢዎችን በድል አልፈው ነው ከዘራፊው የትህነግ ልዩ ኃይል ነጻ ያደረጉት። 

የሐገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ልዩ ኃይል በራያ ግንባር ከባድ ጥቃት ሰንዝረዋል። የትህነግ ስግብግቡ ጁንታ ልዩ ኃይል እየተደመሰሰ ነው፤ጉዳትም ደርሶበታል፤ አካባቢውንም ለቆ እየፈረጠጠ ነው።

የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት ትህነግ እያራመደ ባለው አምባገነናዊ ስርዓት ግፍ ደርሶባቸዋል። 

አሁን  ላይ በመከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይልና በሚሊሻ አባላት ከትህነግ ከሐዲ ቡድን ነጻ በመውጣታቸው ደስታቸውን እየገለጹ ነው። 

የትግራይ ህዝብ የዘራፊውን ትህነግ ቡድን ሐገርን የማፍረስ ተግባር በመቃወም ከመንግስት ጎን መቆም እንዳለባቸውም አሳስበዋል። 

ዘጋቢ: ስማቸው እሸቴ  ከራያ ጥሙጋ

Waja and Tumuga were freed from the apostate Junta.

 They were arrested by members of the Defense Forces, the Amhara Special Forces, and the militia.

 The Defense Forces and the Amhara Special Forces liberated several areas and liberated them from the thugs.

 The Defense Forces and the Amhara Special Forces launched heavy attacks on the Raya Front.  The greedy Junta Special Forces are being destroyed and injured;  He is leaving the area.

 Locals say they have been abused by the dictatorial regime.

 Members of the Defense Forces, the Amhara Special Forces, and the Militia are now rejoicing in the liberation of the TPLF.

 He called on the people of Tigray to stand by the government against the thugs.

 Reporter: Semachew  Eshete from Raya Tumuga

 Source Amhara Media

Source Amhara Media 

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon