Sunday, November 29, 2020

ሌተናል ጄነራ ባጫ ደበሌ ተማርከዋል ተብሎ የተናፈሰው መረጃ የቡድኑ የተለመደ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ነው

ሌተናል ጄነራ ባጫ ደበሌ ተማርከዋል ተብሎ የተናፈሰው መረጃ የቡድኑ የተለመደ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ነው

**************

ሌተና ጄነራል ባጫ ደበሌ ተማርከዋል ተብሎ የተናፈሰው ወሬ የመሰሪው የሕወሓት ጁንታ የተለመደ የቅጥፈት ፕሮፓጋንዳ መሆኑን የራያ ግንባር አዛዥ ሌተና ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ።

ሌተና ጄኔራል ባጫ የሕግ ማስከበር ሂደቱ ምን ይመስል እንደነበር እና የመቀሌ መያዝን ተከትሎ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል።

በቀጣይ ቀናት የሰላም እና መረጋጋት ሥራ ቅድሚያ እንደሚሰጠው ጄነራል ባጫ ተናግረዋል።

በጽንፈኛው ታጣቂ ቡድን የወደሙ የመሰረተ ልማቶች አውታሮችን መልሶ የመገንባት እና ተዛማጅ ጉዳዮችንም አንስተዋል።

በራያ ግንባር በሶስት ምዕራፍ የተከናወነው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ሠራዊቱ ድርብርብ ድሎችን የተቀናጀበት እንደነበር ገልጸዋል።

ቀጣይ ቀሪ ሥራዎችም ስኬታማ እንደሚሆኑ ያላቸውን እምነት የራያ ግንባር አዛዥ ሌተና ጄነራል ባጫ ደበሌ ጨምረው ገልጸዋል።

በሰለሞን ጸጋዬ
The rumor that Lt. Gen. Bacha Debele has been captured is a common propaganda of the group.

 **************

 The rumor that Lt. Gen. Bacha Debele has been captured is a common fabrication of the TPLF junta, according to Raya Front Commander Lt. Gen. Bacha Debele.

 Lt. Gen. Bacha gave a briefing on the law enforcement process and the next steps to be taken following Mekele's arrest.

 He said peace and stability will be a priority in the coming days.

 They also raised issues related to rebuilding infrastructure destroyed by extremist groups.

 He said the three-phase law enforcement operation carried out by Raya Front was a combination of military victories.

 Raya Front Commander Lieutenant General Bacha Debele also expressed hope that the remaining tasks will be successful.

 By the grace of Solomon


No comments:

Post a Comment