የትኛውን ይፈልጋሉ😆
#የዛሬ_አመት_የሚወጡ_መጽሀፍት_ዝርዝር
"ከመገንጠል እስከ ብልት ላይ ኮዳ ማንጠልጠል"
በጌታቸው አሰፋ
"የህውሀት መድሃኒት አልባ ውልቃቶች"
በደብጺዮን ገ/ሚካኤል
"እፍረትና ኢፈርት"
በአቦይ ስብየት
"ከገዳይ እስከ ውጭ ጉዳይ"
ስዩም መስለፍን
"ኢህአዴግ በገበያ ላይ"
ጌታቸው ረዳ
"ካራት ኪሎ እስከ ውቅሮ"
ቴወድሮስ ወልዱ
"ኢህአዴግ ከስኳር የበለጠ አይጥምም!"
አቦይ ጸሃየ
"ከመለስ ጋር የሞተው ኢህአዴግ"
ሴኮቱሬ ጌታቸው
"ከምክር ቤቱ መዶሻ ስር"
ኬሪያ ኢብራሂም
"ሴትና ስልክ የመጥለፍ ህጎች"
ዘርዓይ አስገዶም
"ከገረአልታ እስከ ልደታ፣ከልደታ እንደርታ"
አስመላሽ ገ/ሚካኤል
"ከአረና እስከ ብልጽግና"
አብርሃ ደስታ
"የብልት ላይ ገመዶች"
ሰናይት መብርሃቱ
"ነብሴ ያቺን ሰአት"
ዳኒኤል ብርሃነ
"ከፊንፊኔ እስከ ዲጂታል ወያኔ"
ሃፍቶም በርሄ
via @Wonde Berhanu Kabaw
No comments:
Post a Comment