Thursday, November 26, 2020

የደፂ ሚስት ተያዘች"

״የደፂ ሚስት ተያዘች"  
የአሜሪካ ዜግነት ያላት የደብረፂዮን ሚስትና አንድ ወንድ ልጅ የወለደችለት አስካለ የተባለች ሴት በሱዳን በኩል ልትወጣ ስትል በቁጥጥር ስር እንደዋለች ተጠቁሟል። አስካለ ከአንድ ናይጄሪያዊ ሴት ልጅ ከወለደች በኃላ ልጇን በላስቬጋስ ጥላት ከደብረፂዮን ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምራ ወንድ ልጅ ከወለደች በኃላ ወድ ትግራይ ሄዳ ባልዋ ያለበት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ወንጀል በመፈፀም አሰቃቂ ድርጊት በመፈፀሙ ምክንያት መውጫ ያጣቸው አስካለ በሱዳን ድንበር ልትወጣ ስትል መያዟ ታውቋል። "ህወሀት ተመልሶ ስልጣን ካልያዘ ኢትዮጵያ እንደ ሱማሊያ ትበታተናለች" እያለች አፍራሽ ቅስቀሳ የምታደርገው አስካለ እጅግ ዘረኛና መጥፎ አመለካከት የምታራምድ እንደሆነች በቅርብ የሚያውቋት ይመሰክራሉ! ደብረፂዮን ከቀድሞ ባለቤቱ ሁለት ልጆች ወልዶ በአትላንታ ቤት ገዝቶ በተቀማጠለ ህይወት ያኖራቸዋል።  (ስለ ፕ/ር እስቄል ጋቢሳ መረጃ አደርሳችኃለሁ) ድል ለመከላከያ ሰራዊት! (የደፂ ሚስት የልጅ እናት አስካለ ይህቺ ናት)
ምንጭ: አርአያ ተስፋማሪያም

No comments:

Post a Comment