Shop Amazon

Sunday, November 15, 2020

Ethiopia: Rumors that Ethiopian officials are involved in mediation talks with the TPLF in Uganda are false

"የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በኡጋንዳ ከሕወሐት ጋር በሽምግልና ውይይቶች ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ እየተነገረ ያለው መረጃ የተሳሳተ ነው"፡- የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መረጃ ማጣሪያ
**************************

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በኡጋንዳ ከሕወሐት ጋር በሽምግልና ውይይቶች ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በተለያዩ የዜና አውታሮች የቀረበው መረጃ የተሳሳተ እና በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ግብረ ኃይል ያልተረጋገጠ ነው።
  
የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበር በቁርጠኝነት እየሠራ እንደሚገኝም የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል።

የሚዲያ አካላት እንደ መሠረታዊ የጋዜጠኝነት አሠራር የኢትዮጵያን የሕግ የበላይነትን የሚመለከቱ ጥያቄዎችን ሁልጊዜ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረ ኃይል ፕሬስ ሴክሪታሪያት በኩል እንዲያረጋግጡ ጥሪ ቀርቧል።
"Rumors that Ethiopian officials are involved in mediation talks with the TPLF in Uganda are false." ፡
 ***************************

 Reports from various media outlets that Ethiopian officials are expected to participate in mediation talks with the TPLF in Uganda are false and unconfirmed by the Emergency Proclamation Task Force.

 The Federal Government of Ethiopia (FGS) is committed to upholding the rule of law in Tigray State.

 Media outlets have been called upon to verify Ethiopian rule of law questions through the Emergency Proclamation.



No comments:

Post a Comment