የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Thursday, November 19, 2020

Yesterday, four V-8 trucks carrying the Junta leadership in Mekelle were hit by a drone.

አዲስ መረጃ!

 ⭐️ትላንት ማምሻውን የትህነግ 4 ቪ-8 መኪኖች በሰው አልባ አውሮፕላን/ድሮን  ተመተዋል!!

👉በትላንትናው እለት በመቀሌ ከተማ መሽገው የነበሩ የጁንታው አመራሮች ሲንቀሳቀሱባቸው የነበሩ አራት ቪ- 8 መኪኖች በሰው አልባ የጦር አውሮፕላን (ድሮን) ተመተዋል።

👉በኢትዮጵያ የአየር ሐይል ድሮኖች እይታ ስር ከገቡት አምስቱ ቪ 8 ተሸከርካሪዎች መካከል ሶስቱ ከድሮን በተተኮሱ ሚሳዔሎች የጋዩ ሲሆን አራተኛው ተሸከርካሪ ከፊት ለፊቱ ከተመታው መኪና ጋር መላተሙ በመረጃው ምንጭ ተነግሯል...፡፡

👉ከዚሁ ተሸከርካሪ ውስጥም አራት ሠዎች ወጥተው መታየታቸው የተነገረ ሲሆን አምስተኛው ቪ- 8 መኪና በድሮን ጥቃት ሳይደርስበት ወደመጣበት ተመልሷል....፡፡

👉በሰው አልባ አውሮፕላኑ የተመቱትና በሶስቱ ቪ-8 
ተሸከርካሪዎች ውስጥ የነበሩ ለግዜው ማንነታቸው ያልታወቁት ሰዎች " ዱቄት " መሆናቸውንም የዚህ መረጃ ምንጭ አረጋግጧል....፡፡

👉በሰው አልባ የጦር አውሮፕላኖች ከአየር ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች በቪዲዮ ስለሚቀረጹፁ አስፈላጊ በሆነ ወቅት የሚመለከተው አካል ሊጠቀምባቸው እንደሚችል ይጠበቃል...፡፡

ሞት ለህወሃት ድል ለኢትዮጵያ 💪

New information!

 4 Last night, 4 V-8 trucks were hit by a drone !!

 አራት 

Yesterday, four V-8 trucks carrying the Junta leadership in Mekelle were hit by a drone.

 ሶThree of the five V8 vehicles under Ethiopian Air Force drones were hit by a missile fired by a drone, and the fourth vehicle collided with the vehicle in front of it, according to the source ....

 አራት Four people were reported to have left the vehicle and the fifth V-8 vehicle returned unharmed.

 ምንጭThe source of this information also confirmed that the people who were killed in the drone strike and were in the three V-8 vehicles were "powder" ....

 ስለሚAir drone strikes are recorded on video and are expected to be used by the observer when necessary.

 Death to TPLF victory for Ethiopia

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Curated Products for Generation X

https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon