Friday, December 18, 2020

የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን ለሚጠቁሙ ሽልማት ማዘጋጀቱን የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ

የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን ለሚጠቁሙ ሽልማት ማዘጋጀቱን የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ
******************************

የመከላከያ ሠራዊት መረጃ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ ዛሬ ረፋድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የጁንታው አመራሮችን በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ሽልማቱ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል።

በዚህም የመከላከያ ሠራዊት የህወሓት ጁንታ አመራሮች ያሉበትን ቦታ ለጠቆመ ሽልማት የሚሆን የ10 ሚሊዮን ብር መመደቡን አመልክተዋል።

የሕወሓት ጁንታ አመራሮች የሚገኙበትን የሚያውቅ ማንኛውም ግለሰብ በአካባቢው ለሚያገኘው የመከላከያ ሠራዊት አባል በአካል በመቅረብ ማሳወቅ አልያም በመከላከያ ሠራዊት የስልክ ቁጥሮች 09 43 47 13 36 እና 012 5 50 43 48 በመጠቀም መጠቆም እንደሚቻልም ተገልጿል።

በተመስገን ሽፈራው
The Defense Forces announced that it has prepared a reward for the presence of TPLF Junta leaders
 *********************************

 The head of the Defense Forces Information Department, Lt. Gen. Asrat Denero, told reporters this morning that the award was prepared to assist in the short-term efforts to arrest the Junta leadership.

 He said 10 million birr has been allocated for the reward of the TPLF Junta leadership.

 Anyone who knows the whereabouts of the TPLF Junta leadership can be notified in person to a member of the Defense Forces in the area or by calling the Defense Forces on 09 43 47 13 36 and 012 5 50 43 48.

 Thank you Shiferaw


أعلنت قوات الدفاع أنها أعدت مكافأة لوجود قادة المجلس العسكري في الجبهة الشعبية لتحرير تيغري
 ***********************************

 وصرح رئيس قسم المعلومات بقوات الدفاع ، اللفتنانت جنرال أسرات دينيرو ، للصحفيين صباح اليوم بأن الجائزة تم إعدادها للمساعدة في الجهود قصيرة المدى لاعتقال قيادة المجلس العسكري.

 وقال إنه تم تخصيص 10 ملايين بر لمكافأة قيادة المجلس العسكري TPLF.

 يمكن إخطار أي شخص يعرف مكان قيادة المجلس العسكري TPLF شخصيًا إلى أحد أفراد قوات الدفاع في المنطقة أو عن طريق الاتصال بقوات الدفاع على 09 43 47 13 36 و 012 5 50 43 48.

 شكرا لك Shiferaw

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Translate

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon

Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።