Shop Amazon

Tuesday, January 18, 2022

Archbishop of Illubabor Diocese of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church has passed away.

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አረፉ
*********************

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አረፉ፡፡

ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መገናኛ ብዙሃን አገልግሎት ስርጭት ድርጅት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ቅዱስ ሲኖዶስ ነገ ጥር ፲ በአስቸኳይ ጉባኤ ተወያይቶ በሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ሥርዓተ ቀብር ላይ ውሣኔ እንደሚያሳልፍ ተገልጿል።
Archbishop of the Diocese of Illu 
 *********************

 Archbishop of Illubabor Diocese of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church has passed away.

 According to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Broadcasting Corporation

 The Holy Synodos will hold an emergency meeting tomorrow, January 6, to decide on the funeral of Archbishop Abune Michael.

No comments:

Post a Comment