የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Friday, January 14, 2022

Debt-free banking service launched in Ethiopia


January 5, 2014

 Debt-free banking service launched in Ethiopia

 Oromia Cooperative Bank and Payment Financial Technologies said they have launched a joint venture called Digital Credit.

 It is a convenient loan and recovery application that you can use by downloading it to your mobile phone.

 The creditor will make a claim on the application, the requirements for obtaining the loan will be met The application will announce the result within minutes.

 Small, medium and medium sized enterprises are offered unsecured loans and we have heard that loans range from 30,000 birr to 150,000 birr depending on the type of work and the repayment period.

 Oromia Cooperative Bank and President and Payments Financial Technologies executive made the announcement.

 The whole morning
ጥር 5፣ 2014

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ዋስትና ከባንክ ብድር የመውሰድ አገልግሎት ተጀመረ፡፡

ምቹ የሚል ስያሜ የተሰጠውን ዲጂታል የብድር አገልግሎትን በጋራ መስጠት መጀመራቸውን የተናገሩት የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ እና ክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ ናቸው፡፡

ምቹ የብድር መጠየቂያ እና ማግኛ መተግበሪያ ሲሆን አጠቃቀሙም በሞባይል ስልክ ላይ በመጫን ነው፡፡

ብድር ጠያቂው በመተግበሪያው ላይ ጥያቄው ያቀርባል፣ ብድሩን ለማግኘት የሚጠየቁ መስፈርቶች ይሞላል መተግበሪያው በደቂቃዎች ውስጥ ውጤቱን ያሳውቃል ተብሏል፡፡

ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ የሥራ መስኮች ያለ ዋስትና ብድሩ የቀረበላቸው ሲሆን እንደ ስራው ዓይነትና የመመለሻ ጊዜ የብድር መጠኑ ከ30,000 ብር እስከ 150000 ብር እንደሚደርስ ሰምተናል፡፡

ጉዳዩን በተመለከተ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክና ፕሬዝዳንትና ክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ ስራ አስፈፃሚ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

ንጋቱ ሙሉ


No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Curated Products for Generation X

https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon