የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Thursday, November 17, 2022

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር 430 ብስክሌቶችን በነፃ ለመንግሥት ሠራተኞች አስተላለፈ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር 430 ብስክሌቶችን በነፃ ለመንግሥት ሠራተኞች አስተላለፈ 
******************* 

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር 430 ብስክሌቶችን በነፃ ለመንግሥት ሠራተኞች አስተላልፏል። 

ይህም የትራንስፖርት ችግሮችን ከማቃለል ባሻገር የጭስ አልባ ሞተር ትራንስፖርትን ለማስፋፋት ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶ/ር ድረስ ሳህሉ በርክክቡ ወቅት ገልጸዋል። 

የብስክሌት ድጋፉ በባሕር ዳር ከተማ የብስክሌት አብዮትን ለማቀጣጠልም የሚያግዝ ነው ብለዋል። 

በቀጣይም ተጨማሪ ከ400 በላይ ብስክሌቶች ለመንግሥት ሠራተኞች እንደሚተላለፉ ተገልጿል። 

በይኸነው ዋጋቸው 

Bahir Dar city administration handed over 430 bicycles for free to government employees
 **********************

 Bahir Dar City Administration has handed over 430 bicycles to government workers for free.

 Apart from alleviating transport problems, it is important to promote smokeless motor transport, said the first deputy mayor of Bahir Dar, Dr. Sahlu, during the handover.

 He said that the bicycle support will also help fuel the bicycle revolution in Bahir Dar city.

 It is further stated that more than 400 bicycles will be handed over to government employees.

 

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Curated Products for Generation X

https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon