Friday, December 26, 2025

Wikilina or the Ethiopian Power of Attorney | Let your Ethiopian and American lives go smoothly

Wikilina or the Ethiopian Power of Attorney | Let your Ethiopian and American lives go smoothly
Wikilina or the Ethiopian Power of Attorney Let your Ethiopian and American lives go smoothly

Order Wikilina/ውክልና ያሰሩ

NEW —————-

CHOOSE YOUR ORDER

Wikilina

Attention if you do not have a valid Ethiopian passport and if you are not an Ethiopian citizen you may need to have both the Amharic Wikilina and its English translation

Pay Now
Amharic Wikilina
$50.00 USD
Select
English Translation
$75.00 USD
Select
Amharic Wikilina + English Translation (Combo)
$125.00 USD
Select

በቅድሚያ ወደ ድረ ገጻችን እንኳን ደህና መጣችሁ። ይህ ድረ ገፅ የተሰራው ከብዙ አመታት ልምድና በደንበኞችን አስተያዬት ላይ በመመርኮዝ ስለሆነ እባክዎ ጊዜዎን ወስደው የዚህን ድረ ገፅ ዋና አላማ በጥሞና ያንብቡት። ውክልና ቀልድ አይደለም። በቅድሚያ አንድን ሰው ለወከል ከማጨትዎ በፊት ያ ተወካይ ለምን እና ምን አይነት የውክልና ስልጣን እንደሚሰጡት በጥሞና ያስቡበት። የውክልና ስልጣን መስጠት ሳይሆን የውክልና ስልጣኑን ከተወካዩ ላይ ማውረዱ ወይም መሻሩ በጣም ከባድ ሂደት ነው። ታዲያ እኛ ለደንበኞቻችን የውክልና ስልጣን መስጫም ሆነ መሻሪያ ሰነድ ማዘጋጀት ያካበትነው ልምድ በጣም ብዙ አመታትን የፈጀ ልምድ ስለሆነ በኛ በኩል የተዘጋጀ የውክልና ማስረጃ ቅመም የሆነ እርስዎን ከብዙ ውጣ ውረድ የሚያድን በጣም የተዋጣለት ፍቱን መድሀኒት ነው።

  • ልጆቻቸውን ወደ አሜሪካ አስመጥተዋል
  • የውርስ መብት አስክብረዋል
  • ቤትና ንብረት ሽጠዋል / ገዝተዋል
  • የንግድ ድርጅት ሽጠዋል / ገዝተዋል
  • ሆስፒታል፣ ክሊኒክ ሰርተዋል
  • ቤት የንግድ ድርጅት፣ መኪና ማሽን አከራይተዋል
  • የጉዲ ፈቻ ውል ፈፅመዋል
  • የጋብቻ፣ የፍቺ እና የልደት የምስክር ወረቀት ተቀብለዋል
  • ኮንዶ፣ መሬት፣ መኪና ተረክበዋል
  • ከባንክ ገንዘብም ማስወጣትም ሆነ ማስገባት ችለዋል
  • ከትምህርት ተቋማት የትምህርት ማስረጃ፣ ዲፕሎማም ሆነ ዲግሪ አውጥተዋል
  • ብድር ተበደረዋል እንዲሁም ከፍለዋል
  • አክስዮን ገበተዋል የአክስዮን ድርሻ ተቀብለዋል
  • መብራት፣ ውሃ፣ የስልክ መስመር አስገብተዋል
  • ግብር ከፍለዋል

ከዚህ በላይ ያሉት ለአብነት ያክል የሚጠቀሱ ሲሆኑ እኛ እርስዎ በፈለጉት መንገድ ያሰቡትን ጉዳይ የሚያሳካ የውክልና ስልጣን እናዘጋጃለን።

CHOOSE YOUR ORDER

(Anchor repeated in the capture)

Recreated from the Internet Archive capture (Dec 22, 2017) of wikilina.com. Replace placeholder images in /assets as needed.

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Translate

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon

Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።