Friday, November 13, 2020

UN warns of war crimes in spiralling Ethiopia conflict

The United Nations warned Friday of possible war crimes in Ethiopia's Tigray region, as the US condemned the massacre of civilians in fighting which the prime minister claimed had left his enemy "in the final throes of death".

Prime Minister Abiy Ahmed, winner of last year's Nobel Peace Prize, ordered military operations in Tigray last week, shocking the international community which fears the start of a long and bloody civil war.

Hundreds of people are reported to have been killed, some in a gruesome massacre reported by Amnesty International, and thousands have fled fighting and air strikes in Tigray, whose leaders Abiy accuses of seeking to destabilise the country.

The United States urged an immediate de-escalation.

"We condemn the massacre of civilians in Mai-Kadra and strongly urge immediate steps to de-escalate and end conflict throughout the Tigray region," said Tibor Nagy, the top US diplomat for Africa, referring to a town where Amnesty International reported mass killings.

UN rights chief Michelle Bachelet called for a full investigation into the report of mass killings in Mai-Kadra, where Amnesty said it had "digitally verified gruesome photographs and videos of bodies strewn across the town or being carried away on stretchers".

በምዕራብ ሸዋ ዞን በተደረገው ኦፕሬሽን የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

በምዕራብ ሸዋ ዞን በተደረገው ኦፕሬሽን  የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ
*******************************

በምዕራብ ሸዋ ዞን በቅርቡ በተደረገው ኦፕሬሽን 5 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ የተወሰደ ሲሆን፣ 7 ደግሞ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ ለእነዚህ አካላት መረጃ አቀብለዋል የተባሉ 45 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የምዕራብ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል፡፡

በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ በቅርቡ በተደረገው ኦፕሬሽን በቡድኑ የህዝቡን ሰላም ለማወክ የተዘጋጁ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በጸጥታ ኃይሎችና በህዝቡ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በምዕራብ ሸዋ ዞን የፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራና ፍትሕ አሰጣጥ ኃላፊ ኮማንደር ኑረሳ አከና ገልጸዋል፡፡

በቁጥጥር ስር የዋሉ የጦር መሳሪያዎች  4 ክላሽ ጠመንጃዎች፣ 5020 የክላሽ ጥይቶች፣ 5 ኋላቀር የጦር መሳሪያዎች፣  9 ሽጉጦች፣ 16 ቦምቦች እና 2 ፈንጂዎች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ 

ከተያዙት ፈንጂዎች ውስጥ አንዱ ድልድዮችና መኪኖች ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚውል ነው ተብሏል፡፡ 

የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊትና የኦሮሚያ ፖሊስ አልባሳትና የተለያዩ ስለት ያላቸው እቃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡

ከብልጽግና ፓርቲ (ብልጽግና) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ከብልጽግና ፓርቲ (ብልጽግና) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
------------------------------------
ሀገራችን ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት እንጂ የአረመኔዎች እና የወንበዴዎች ዋሻ አትሆንም!

ከሀዲው የህወሃት ጁንታ ቡድን በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊታችን እና በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈጸማቸውን የጭካኔ ተግባራት የሀገራችን ህዝቦች በሰላማዊ ሰልፎች እያወገዙት ይገኛሉ፡፡ መንግስት የጀመረው ህግ የማስከበር ዘመቻ ተጠናክሮ እንዲቀጥልና አሸባሪው የጁንታው መሪዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ህዝባችን ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ ሴረኛው ቡድን የፈፀመውን የሀገር ክህደት ወንጀል በውል ለማሳወቅ በሰላማዊ ሰልፎች መልዕክቱን አስተላልፏል እያስተላለፈም ይገኛል፡፡

ዛሬ ህዝባችንን ከዳር ዳር ያስቆጣው የሰው በላው ቡድን የጭካኔ ተግባር ለአመታት በህዝባችን ላይ ሲተገብረው የቆየዉ ጥንስስ ሴራ ነው፡፡ የባንዳው ቡድን በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ የፈፀመው አሳፋሪ የሀገር ክህደት ወንጀል፤ከበረሃ የጀመረና  ለእውነተኛ ትግል የወጡ ወንድሞቻቸውን በተኙበት መረሸን እና ንጹሃን ታጋዮችን በሴራ ወንጅሎ ማጥፋት እንዲሁም የትግል ጓዶቻቸውን በመክዳት እያደገ የመጣ የባንዳነት የልምምድ ውጤት ነው፡፡

ይህ የጥፋት ቡድን ከህዝባችን በዘረፈው ሀብት እንደ ኦነግ ሸኔ አይነት ጽንፈኛ ቡድኖችን አደራጅቶ የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በማንነት ላይ ተመስርቶ ንጹሃን ዜጎችን በጭካኔ ጨፍጭፏል፡፡ በነዚህ ኢ-ሰብአዊ የጥፋት እቅዶች ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎ የሌላቸው በርካታ ንፁሀን ዜጎች በጅምላ ተገድለዋል፣ ቤት ንብረታቸውን አጥተዋል፣ ህጻናት ያለአሳዳጊ፣ አዛውንቶች ያለጧሪ ቀርተዋል፡፡ በይበልጥ የህዝባችንን ቁጣ የቀሰቀሰና ኢትዮጵያን ያቆሰለ ጭፍጨፋ በዋና አጋሩ ኦነግ ሸኔ አማካኝነት በኦሮሚያ ምእራብ ወለጋ፣ በደቡብ ክልል ጉራ ፈርዳ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞኖች ንጹሃን ዜጎችን በጅምላ የፈጀ ከመሆኑም በላይ ጨቅላ ህጻናትን፣ ነፍሰ ጡር ሴቶችን ሳይቀር ፍጹም ሰብዓዊነት በጎደለው ጭካኔ ገድሏል፡፡

የጥፋት ሀይሉ በተደጋጋሚ በንጹሃን ላይ ያካሄደው የእጅ አዙር ጭፍጨፋ ሀገር የማፍረስ እቅዱን ሊያሳካለት ባለመቻሉ ባሳለፍነው ሳምንት ጥቅምት 24/2013ዓ.ም የመጨረሻውን ቀይ መስመር አልፎ በሀገር ሉዋላዊነት ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ፈጽሟል፡፡ ይህ በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ የተፈጸመው አሳፋሪው ተግባር መላውን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች እጅግ ያስቆጣ እና የፈፀመው የሽብር ተግባር የለየለት ደም አፍሳሽ ወንበዴ ቡድን እንደሆነ በገሃድ አሳይቷል፡፡ 

ይሁን እንጂ እንኳን ለእናት ሀገር ከሀዲዎች በጠላት ወራሪዎች ያልተበገረው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን የነዚህን ጡት ነካሽ ጁንታ ቡድኖች እኩይ ተግባር ካመከነ በኋላ ዱካቸውን እየተከታተለ በፍጥነት ወደ መልሶ ማጥቃት ዘመቻ በመሻገር ባጭር ጊዜ ውስጥ ይህ የጥፋት ሀይል ለፈጸመው ሰይጣናዊ ተግባር ለፍርድ የማቅረቡን ስራ በንቃት እየሰራ ሲሆን በቅርቡ በድል ያጠናቅቃል፡፡ ከሀዲው የህወሓት ቡድን በሀገር ሉዓላዊነት ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ መንግስትም ሀገራቸውን በካዱ ወንጀለኞች ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስዷል በመውሰድም ላይ ይገኛል፡፡ 

ይህ አረመኔ ቡድን ከዚህ ቀደም በሌሎች የሀገራችን አካባቢዎች በእጅ አዙር ሲፈጽመው የነበረውን ማንነትን መሰረት ያደረገ ጭፍጨፋ አሁንም በቀጥታ በራሱ የጭካኔ ተግባር ፈጽሞታል፡፡ ለአብነትም የጥፋት ሀይሉ በማይካድራ ከተማ እጅግ ዘግናኝ ኢ-ሰብአዊ ጭፍጨፋ በንጹሃን ዜጎቻችን ላይ ፈጽሟል፡፡ ይህ ብዙዎች ያለቁበት የጅምላ ጭፍጨፋ አላማና ግቡ በግልጽ የተለየ ነው፡፡ ጭፍጨፋው ከዚህ በፊት ህዝብን በህዝብ ላይ በማስነሳት በተለያዩ አካባቢዎች ሞክሮት ያልተሳካለት የጥፋት ሴራው አካል መሆኑን የሀገራችን ህዝቦች በውል ተረድተዋል፡፡ ስለሆነም አረመኔው ቡድን ለሀገራቸው ክብር መስዋእት ለመሆን የተዘጋጁ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ከጀርባ በመውጋትና ንጹሃንን በመጨፍጨፍ የፈጸማቸው ወንጀሎች የህዝባችንን ስሜት ፈንቅሎ በቁጣ አደባባይ እንዲወጣ አድርጎታል፡፡

ህዝቡ ወንጀለኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ በሰላማዊ ሰልፎች ከመጠየቁም ባሻገር መንግስት እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ በተለያየ አግባብ እየደገፈ ይገኛል፡፡ ይህ የህዝብ ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በተለይም የነፍሰ በላው ቡድን ፍጻሜ እስኪጠናቀቅ  በየአካባቢው ሊፈጥራቸው የሚችለውን እኩይ የጥፋት ሙከራዎች በመረዳት የፓርቲያችን አባላት፣ ደጋፊዎች እና መላ የሀገራችን ህዝቦች አካባቢያችሁን በንቃት በመጠበቅ እና ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ በዚህ አጋጣሚ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ፓርቲያችን ብልጽግና ይህን የጥፋት ቡድን ባጭር ጊዜ ለፍርድ ለማቅረብ የሚወስደው እርምጃ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በቁርጠኝነት የሚሰራ መሆኑን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለማረጋገጥ ይወዳል፡፡ 

           ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች እንጂ አትፈርስም!
                                   ህዳር 4 ቀን 2013 ዓ.ም
                                      ብልጽግና ፓርቲ
                                  አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ህወሃት ጊዜው እየመሸበት ሲሄድ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ ቀርቧል — የትግራይ ተወላጆች (Walta)


ህወሃት ጊዜው እየመሸበት ሲሄድ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ ቀርቧል — የትግራይ ተወላጆች
----------------------------------------
ህወሃት ጊዜው እየመሸበት ሲሄድ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ መቅረቡን በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ገለጹ። 
የትግራይ ተወላጆች ለኢዜአ እንደገለጹት ቡድኑ ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት ሲገዛ በአገርና ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍና በደል በርካታ ነው።
በእነዚህ አመታት ለራሱ ህልውና እና አብረውት ለቆሙት ቡድኖች ከመጥቀም ውጭ ለትግራይ ህዝብ “እዚህ ግባ” የሚባል ጥቅም እንዳላስገኘለትም ያምናሉ።
ሆኖም የጥፋት ቡድኑ አሁን ላይ “ጊዜው እየመሸበት” ሲሄድ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ ለመቅረብ መሞከሩን ገልጸዋል።
የትግራይን ልዩ ሃይልና ሚኒሻ ለነፍሱ ማቆያ ለማድረግ የጥፋት መልእክተኛ ማድረጉ ደግሞ የህወሃትን ፍፁም የሆነ ግለኝነት የሚያሳይ መሆኑን ተናግረዋል።
አቶ ሙዑዝ ገብረ ህይወትና ወይዘሮ መሰሉ ረዳ የተባሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንዳሉት ህወሃት የትግራይን ህዝብ ሊወክል የማይችል የጥፋት ቡድን ነው።
ቡድኑ በአገር ላይ ክህደት በመፈፀም የሰሜን እዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመው አሳፋሪ ድርጊት መሆኑን ገልጸው የወንጀሉ ተሳታፊ በሆኑ የምክር ቤት አባላት ላይ ያለመከሰስ መብታቸው መነሳቱም ተገቢ መሆኑን ገልጸዋል።
የትግራይ ወጣት ጊዜው የመሸበትን የህወሃት ቡድን በመታገል ለህግ እንዲቀርብ የመከላከያ ሃይሉን እንዲያግዝም ጠይቀዋል።
የህወሃት ጁንታ የራሱን ልጆችና ዘመዶች በተለያዩ የአለም አገራት እያኖረ የድሃውን ህዝብ ልጅ ከትምህርት እያቋረጠ የአገር መከላከያ ሰራዊትን እንዲወጋ ማሰለፉ በወላጆችም ይሁን በወጣቶቹ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ገልጸዋል።
የትግራይ ልዩ ሃይልና ሚኒሻ አባላት ጁንታውን “እምቢ” በማለት እጃቸውን ለአገር መከላከያ ሰራዊት እንዲሰጡም አሳስበዋል።
የህወሃት ጁንታ በህግ ማስከበሩ ሂደት በቁጥጥር ስር ውሎ በጦር ፍርድ ቤት ሊዳኝ ይገባዋልም ነው ያሉት ነዋሪዎቹ።
(ምንጭ፦ ኢዜአ)

የተከዜ ግድብ በቦምብ ተደብድቧል የሚለው ሀሰተኛ መረጃ መሆኑ ተገለፀ

የተከዜ ግድብ በቦምብ ተደብድቧል የሚለው ሀሰተኛ መረጃ መሆኑ ተገለፀ
***************************

የተከዜ ግድብ በቦምብ ተደብድቧል በማለት በጽንፈኛው የህወሃት ቡድን  የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡

ተከዜ ሀይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ፣ ልክ እንደ ሌሎቹ የኃይል ማመንጫ ግድቦች ሁሉ በፌደራል መንግሥት የተገነባና የሚያስተዳድረውም የፌደራል መንግሥት ነው።

እሁድ ጥቅምት 29 ቀን 2013 ዕለት የህወሓት ሚሊሻ ግድቡን ለመጠበቅ የተሠማራውን የፌደራል ፖሊስ ኃይል ከሥራው ለማደናቀፍ ጥቃት  መፈጸሙ ተገልጿል። 

የተጎዱት እና የተገደሉት ቁጥር ያልተረጋገጠ ቢሆንም፣ በሕይወት የተረፉት 11 የፌደራል ፖሊስ አባላት ለ14 ሰዓት ያህል በእግር ተጉዘው፣ ተራራዎችን አቆራርጠው ወደ ጎንደር መግባታቸው ተገልጿል፡፡

በቀጣዮቹ ቀናት የህወሓት አክቲቪስቶች በማኅበራዊ ሚዲያ አማካኝነት "ግድቡን ተቆጣጥረናል" የሚል መረጃ ማሰራጨታቸው ተገልጿል።

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የህወሓት ሚልሻዎች በማይካድራ በንጹሀን ዜጎች ላይ የፈፀሙትን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ሪፖርት ባወጣበት በህዳር 3፣ 2013 ዕለት፣ የህዝብን የትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየር የተከዜ ግድብ በቦንብ እንደተመታ የሚያትት ሆን ተብሎ የተቀናበረ፣ የሀሰት መረጃን ህወሓት በቴሌቪዥን አሰራጭቷል።

ባለሁለት ክበብ ቅስት ያለው እና በውሀ የተሞላ ግድብ በቦንብ ቢመታ ሊያስከትል የሚችለው መጥለቅለቅ እና ጥፋት ማንም ሊገምተው የሚችለው መሆኑ የመረጃውን ሀሰተኛነት በቀላሉ ለማረጋገጥ ይቻላል ተብሏል።

ተፈጥሯዊ ባህሪው ነውና፣ በህወሓት ውስጥ የሚገኘው የጽንፈኞች ቡድን በሀሰት ለማሳመን ጥረት ማድረጉን ይቀጥላል የተባለ ሲሆን፣ህወሓት የሀሰት መረጃ የማሠራጨት ዘመቻውን በትጋት መቀጠሉን ሁሉም ሰው እንዲገነዘብ ተጠይቋል፡፡

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን
 It was revealed that the Tekeze Dam was bombed
 ***************************

 The state of emergency is under investigation by the extremist TPLF for claiming that the Tekeze Dam was bombed.

 The Tekeze Hydroelectric Power Project, like other hydroelectric dams, is built and operated by the federal government.

 On Sunday, October 29, 2013, the TPLF militia reportedly attacked a federal police force guarding the dam.

 Although the number of casualties is unknown, the 11 surviving federal police officers walked for 14 hours, crossed mountains and entered Gondar.

 In the following days, TPLF activists reportedly spread information on social media that they had "taken control of the dam."

 On November 3, 2013, Amnesty International reported on the TPLF militia's massacre of innocent civilians in Maikadra.

 It is said that the flooding and destruction of a two-circle arch and a dam filled with water can be easily verified.

 It is inherent that the TPLF extremists will continue to try to persuade them, and everyone is asked to realize that the TPLF has continued its efforts to spread false information.


በማይካድራ ስለተፈጸመው ግድያ ማስረጃዎችን እንዳገኘ አምነስቲ ገለጸ (BBC)

 ትገኛለች

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትግራይ ክልል ውስጥ ሰኞ ምሽት በርካታ ሰዎች የተገደሉበት ጥቃት መፈጸሙን የሚያመለክቱ ማስረጃዎች እንዳገኘ ገለጸ።

የሰብአዊ መብቶች ተቆርቋሪው ድርጅት እንዳለው በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ በምትገኘው ማይካድራ ከተማ ውስጥ በተፈጸመው በዚህ ጥቃት ቁጥራቸው በመቶዎች ሊቆጠሩ የሚችሉ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ተገድለዋል።

ድርጅቱ ከማይካድራ ከተማ የወጡና በየቦታው ወድቀው የሚታዩ አስከሬኖችን የሚያሳዩ አሰቃቂ ፎቶግራፎችንና ቪዲዮዎችን በመመርመር ምስሎቹ የቅርብ ጊዜና ስፍራውም ማይካድራ መሆኑን ለማረጋገጥ መቻሉን ገልጿል።

ጨምሮም በጥቃቱ የተገደሉት ሰዎች ተዋጊዎች ሳይሆኑ ሰላማዊ ሰዎች መሆናቸውን ጠቅሶ፤ ግድያውን ማን እንደፈጸመው ለማረጋገጥ አለመቻሉን አመልክቷል። ነገር ግን ያነጋገራቸው እማኞች ከፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት ጋር የሚዋጉትን የህወሓት ታማኝ ኃይሎች ጥቃቱን እንደፈጸሙ ይከሳሉ።

በአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ተፈጸመ የተባለውን ጥቃት ተከትሎ ለወራት በውዝግብ ውስጥ የቆዩት የፌደራል መንግሥት እና የትግራይ ክልል አስተዳደር ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ወደ ግልጽ ጦርነት መግባታቸው ይታወሳል

በአሁኑ ሰዓት ወደ ጦርነት የተሸጋገረው በፌደራል መንግሥቱና በትግራይ ክልል መስተዳደር በኩል የነበረው ቅራኔ እየተባባሰ የመጣው ባለፈው ዓመት ሊካሄድ የታቀደው ምርጫ በኮሮናቫይረስ ስጋት ምክንያት እንደማይካሄድ ከታወቀ በኋላ በትግራይ የተናጠል ምርጫ በመደረጉ ሳቢያ ነው።

በማይካድራ ከተማ የተፈጸመውን ግድያ በተመለከተ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያወጡትን መግለጫ ተከትሎ የትግራይ ክልል ባለስልጣናት በድርጊቱ የህወሓት ኃይሎች እጃቸው አለመኖሩን ገልፀው ነበር።

"በርካታ ቁጥር ያላቸውና እየተካሄደ ካለው ወታደራዊ ጥቃት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌላቸው ሰላማዊ ሰዎች ላይ ግድያ መፈጸሙን አረጋግጠናል። በትግራይ ውስጥ ያለው የግንኙነት ዘዴ ዝግ በመሆኑ የዚህ አሰቃቂ ድርጊት ትክክለኛ መጠን በጊዜ ሂደት የሚታወቅ ይሆናል" ሲሉ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ዳይሬክትር የሆኑት ዴፕሮስ ሙቼና ተናግረዋል።

አምነስቲ ኢንትርናሽናል በማይካድራ ስለተፈጸመው ነገር ለማረጋገጥ ከጥቃቱ በኋላ ወደስፍራው የሄዱ እማኞችን ያነጋገረ ሲሆን በከተማዋ ውስጥ በየቦታው የወደቁ አስከሬኖችንና ከጥቃቱ ቆስለው የተረፉ ሰዎችን እንደተመለከቱ ተናግረዋል።

አብዛኞቹ አስከሬኖችም የተገኙት በከተማዋ ማዕከላዊ ክፍል ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚገኝበት አካባቢና በአቅራቢያ ወደ ምትገኝ የሁመራ ከተማ የሚያመራውን መንገድ ተከትሎ መሆኑን የአይን እማኞችና የተገኙት ምስሎች አመልክተዋል።

አምነስቲ ኢንትርናሽናል በመግለጫው ላይ ግድያውን ማን እንደፈጸመው ለማረጋገጥ ባይችልም፤ ያነጋገራቸው የአይን እማኞች ግን በፌደራሉ ሠራዊት ሽንፈት የገጠማቸው "ለህወሓት ታማኝ የሆኑ ኃይሎች ለግድያው ተጠያቂ እንደሆኑ ይናገራሉ" ብሏል።

"የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ይህንን ግልጽ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በጥልቀት፣ በገለልተኝነትና በግልጽ መርምረው ተጠያቂዎቹን ለፍርድ ማቅረብ አለባቸው" ሲሉ የአምነስቲ ዳይሬክተር ዲፕሮስ ሙቼና ጠይቀዋል።

ጨምረውም "የህወሓት ባለስልጣናትና አዛዦችም በስራቸው ላሉ ኃይሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ሆን ተብሎ የሚፈጸም ጥቃት ተቀባይነት የሌለውና የጦር ወንጀል መሆኑን ግልጽ ማድረግ አለባቸው። በግጭቱ ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም ወገኖች በሚያካሂዱት ዘመቻ ዓለም አቀፍ ሕግጋትን ማክበር ይጠበቅባቸዋል። የሰላማዊ ሰዎች ደኅንነትና ጥበቃ ቀዳሚ ጉዳይ መሆን አለበት" ብለዋል።

ከሳምንት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በትግራይ ውስጥ በሚገኘው የአገሪቱ ሠራዊት ላይ ጥቃት መፈጸሙን በመግለጽ ወታደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ከሰጡ በኋላ በተለያዩ የትግራይ 

 Amnesty International says it has received evidence of a deadly attack in Tigray State on Monday night.


 Hundreds of people were brutally killed in the attack in the northwestern Ethiopian town of Maikadra, according to the human rights group.


 The company said it was able to verify the recent location and location of Maikadra by examining horrific photographs and videos of dead bodies from the city of Maikadra.


 He also mentioned that the victims were civilians, not fighters.  He said he could not confirm who committed the murder.  However, witnesses he spoke to accused TPLF loyalists fighting the federal government forces of carrying out the attack.


 The federal government and the Tigray regional administration, which have been at loggerheads for months following the alleged attack on the Defense Forces North, entered into open war on October  13

 The conflict between the federal government and the Tigray regional government has escalated into a full-fledged election in Tigray after it was determined that last year's election would not be held due to the threat of coronavirus.


 Following statements by political parties regarding the killings in Maikadra, Tigray regional officials denied involvement of TPLF forces.


 "We have confirmed the killing of a large number of civilians who have nothing to do with the ongoing military offensive. The exact extent of this atrocity will be known over time in Tigray," said Deepros Muchena, director of Amnesty International's East and South Africa.


 Amnesty International spoke to witnesses who visited the site after the attack and said they had seen bodies lying everywhere in the city and survivors of the attack.


 According to eyewitnesses and photographs, most of the bodies were found near the Commercial Bank of Ethiopia in the central part of the city and on the way to the nearby town of Humera.


 Amnesty International is unable to confirm the perpetrators of the killings in a statement.  Eyewitnesses he spoke to said that "forces loyal to the TPLF, which was defeated by the federal army, were responsible for the killings."


 It was heard that Dr. Debretsion called for an end to the war and for negotiations to take place

 The damage done by the week-long war at a glance

 "Ethiopian authorities must investigate this blatant attack on civilians in an in-depth, impartial and transparent manner and bring those responsible to justice," Amnesty International's director Dipros Muchena said.


 "TPLF officials and commanders must make it clear that intentional attacks on civilians by their forces are unacceptable and a war crime. All parties to the conflict must abide by international law in their campaigns. The safety and security of civilians must be paramount," he said.


 One week ago, Prime Minister Abiy Ahmed announced an attack on the country's army in Tigray and ordered military action.

Thursday, November 12, 2020

ዶ/ር ሙሉ ነጋ በክልሉ የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሰይመዋል

በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ማጽደቁ ይታወሳል። በጸደቀው ደንብ መሠረት ዶ/ር ሙሉ ነጋ በክልሉ የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሰይመዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል ሆነው፣ የክልሉን የመንግሥት አስፈጻሚ አካላትን የሚመሩ  ኃላፊዎችን፣ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመመልመል ይሾማሉ።

Manni Maree Ministirootaa murtii Mana Maree Federeeshiniirratti hundaa'ee Bulchiinsa Yeroo Naannoo Tigiraayitti hundaa'u ilaalchisee danbii raggaasisuunsaa kan yaadatamudha. Akkaataa danbii raggaasifameetiin Dr. Muluu  Naggaa Hoji-raawwachiisaa olaanaa Bulchiinsa Yeroo Naannichaa ta'anii muudamaniiru. Hoji-raawwachiisa olaanaan kun qaama Bulchiinsa Yeroo ta'anii, ittigaafatamtoota hoji-raawwachiiftuu Mootummaa Naannichaa gaggeessan, paartilee siyaasaa garaagaraa seera qabeessa ta'aniifi Naannichatti socho'an keessaa filanii ni muudu.

On the basis of the decision of the House of Federation and the Council of Ministers Regulation "Concerning the Provisional Administration of the Tigray National Regional State", Dr. Mulu Nega has been appointed as the Chief Executive of the Tigray Regional State. The Chief Executive will recruit and appoint heads to lead executive organs of the regional state from political parties legally operating in the regio
Source  Dr Abiy Ahmed FB Page

ዶክተር #ሙሉ_ነጋ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።

ዶክተር #ሙሉ_ነጋ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።

በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ማጽደቁ ይታወቃል።

በጸደቀው ደንብ መሠረት ዶ/ር ሙሉ ነጋ በክልሉ የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሰይመዋል። 

ዋና ሥራ አስፈጻሚው የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል ሆነው፣ የክልሉን የመንግሥት አስፈጻሚ አካላትን የሚመሩ  ኃላፊዎችን ፣ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመመልመል እንደሚሾሙ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በፌስቡክ ገጻቸው አስፍረዋል።

===============================

የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ በመጥለፍ የተጠረጠሩ 7 የጄኔራል መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ

የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ በመጥለፍ የተጠረጠሩ 7 የጄኔራል መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ 
*************************  

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛን በመጥለፍ እና የመገናኛ ሥርዓት እንዲቋረጥ በማድረግ፣ ዕዙ በጁንታው የሕወሓት የጥፋት ቡድን ጥቃት እንዲፈፀምበት ሲያመቻቹ ተገኝተዋል በሚል የጠረጠራቸውን 7 የጄኔራል መኮንኖች ዛሬ ፍርድ ቤት አቅርቧል። 

ጄኔራል መኮንኖቹ በሀገር ክህደት እና ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን በመናድ ወንጀል የተጠረጠሩ መሆናቸው ተገልጿል። 

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ  በእነ ሜ/ጄ ገብረመድህን ፍቃዱ (ወዲ ነጮ) መዝገብ የሚጠሩ 7ቱን ተጠርጣሪዎች ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት አቅርቧል። 

የወንጀል ምርመራ ቢሮው ተጠርጣሪዎቹ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም መቐለ ለሚገኘው የማፊያው ሕወሓት ቡድን አመራሮች መረጃ በመስጠት እና ተልዕኮ በመቀበል የሬዲዮ መገናኛውን በመጥለፍ ሠራዊቱ እርስ በእርሱ እንዳይገናኝ በማድረግ ሀገር የማፍረስ ወንጀል ሠርተዋል በሚል ጠርጥሯቸዋል። 

እንደ ምርመራ መዝገቡ ተጠርጣሪዎቹ ይህንን ድርጊት በመፈፀማቸው በርካታ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ለኅልፈት እና ለአካል ጉዳት ተዳርገዋል እንዲሁም ከባድ የንብረት ውድመት ደርሷል። 

በእነዚህ እና በሌሎች ተያያዥ ወንጀሎች ፖሊስ የ14 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠይቋል። 

ተጠርጣሪዎቹ የተጠቀሰውን ወንጀል አልፈፀምንም ሲሉ ተከራክረዋል። 

ግራ ቀኙን የመረመረው ፍርድ ቤቱ የወንጀሉን ውስብስብነት እና ክብደት እንዲሁም በሀገር ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ መሆኑን ከግምት በማስገባት ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀናት ተጨማሪ ጊዜ ፈቅዷል። 

የምርመራ ውጤቱን ለመጠባበቅም ለኅዳር 17 ቀን 2013 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። 

በጥላሁን ካሳ
 Seven generals accused of hacking a North Eastern radio station have appeared in court
 ***************************

 The Federal Police Commission (FPC) has arraigned seven general officers on suspicion of plotting to assassinate a member of the TPLF in June.

 The generals are suspected of treason and violating the constitutional order.

 The Federal Police Commission's Criminal Investigation Bureau has summoned the seven suspects in the case of M / J Gebremedhin Fekadu (Wedi Necho) to the Arada Division I Criminal Court of the Federal Court of First Instance.

 On October 24, 2013, the Bureau of Investigation (FBI) suspected that the suspects had committed a crime of subversion by providing information and commissioning to the Mafia TPLF leaders in Mekelle, intercepting a radio station and disconnecting the army.

 According to the investigation, several members of the Defense Forces were killed and maimed, and property was severely damaged.

 Police have requested an additional 14 days of investigation into these and other related crimes.

 The suspects pleaded not guilty to the charges.

 Considering the complexity and severity of the crime and the serious damage to national security, the court granted the police an additional 14 days.

 He has rescheduled the hearing for November 17, 2013.

 Compensation in the shadows



የትግራይ ብሔራዊ ክልልን በጊዜያዊነት የሚያስተዳድር፤ ለፌዴራል መንግሥቱ ተጠሪ የሆነ ጊዜያዊ አስተዳደር ሊመቋቋም ነው።

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና የፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ በወጣው አዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀፅ 14/2/ለ/ መሠረት የትግራይ ብሔራዊ ክልልን በጊዜያዊነት የሚያስተዳድር፤ ለፌዴራል መንግሥቱ ተጠሪ የሆነ ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም መወሰኑ ይታወቃል። በዚህ መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት “በትግራይ ብሔራዊ ክልል የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ” ተግባራዊ የሚሆን ደንብ አጽድቋል።

Manni Maree Federeeshinii akkaataa keewwata Heera Mootummaa 62(9) labsii lakkoofsa 359/1995 keewwata 14(2)(b) irratti hundaa'uudhaan bulchiinsi yeroo, Mootummaa Naannoo Tigraayiin yeroof bulchuufi Mootummaa Federaalaatiif itti waamamaa ta'e akka hundaa'u murteessuunsaa kan beekamudha. Haaluma kanaan Manni Maree Ministirootaa 'Bulchiinsa Yeroo Mootummaa Naannoo Tigiraayitti hundaa'e ilaalchisee' danbii raawwatamu raggaasiseera.

In accordance with the decision of the House of Federation for the establishment of a provisional administration that is accountable to the Federal Government within the Regional State of Tigray pursuant to Article 62(9) of the FDRE Constitution and Article 14(2)(b) of the “Proclamation Governing Intervention of the Federal Government in the Regions”, the Council of Ministers in its meeting has adopted a regulation "Concerning the Provisional Administration of the Tigray National Regional State."

List of members of the House of Representatives whose immunity has been revoked

ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  አባላት ስም ዝርዝር:-

1. ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል
2. አቶ አስመላሽ ወ/ስላሴ
3. አቶ አባይ ጸሀዬ
4. አምባሳደር ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማ
5. አቶ ጌታቸው ረዳ 
6. አቶ አጽብሃ አረጋዊ
7. አቶ ታደሰ ሀይሌ
8. ዶ/ር መብራቱ መለስ
9. ወ/ሮ ለምለም ሀድጉ
10. አቶ ገ/እግዚአብሄር አርኣያ
11. አቶ ሀለፎም ግደይ
12. አቶ ሀዱሽ አዛነው
13. ወ/ሮ መብራት ገ/ጊዮርጊስ
14. ወ/ሮ ሙሉ ገ/እግዚአብሄር
15. ወ/ሪት ልዕልቲ ጸጋዬ
16. ወ/ሮ ማሚት ተስፋይ
17. ወ/ሮ ማና አብርሃ
18. አቶ ካላዩ ገ/ህይወት
19. አቶ ጌዲዮን ሀ/ስላሴ
20. መ/ር በርሄ ዝግታ
21. አቶ ታደለ አሰፋ
22. አቶ ነጋ አሰፋ
23. ወ/ሮ ናፈቁሽ ደሴ
24. ወ/ሮ ሽሻይ ሀ/ሰላሴ
25. ወ/ሮ አልማዝ አርኣያ
26. ወ/ሮ አሰለፈች በቀለ
27. ወ/ሮ አስቴር አማረ
28. አቶ አለምሰገድ ወረታ
29. ዶ/ር አድሃና ሃይለ
30. አቶ ኪሮስ ወ/ሚካኤል
31. አቶ ሹምዬ ገብሬ
32. አቶ ካሳ ጉግሳ
33. ወ/ሮ አበራሽ አድማሱ 
34. አቶ ዮሀንስ በቀለ
35. አቶ ዳኘው በለጠ
36. ወ/ሮ ፅዋሃብ ታደሰ
37. አቶ ዊንታ ተክሉ እና 
38. አቶ ግርማይ ሻዲ ናቸው፡፡
List of members of the House of Representatives whose immunity has been revoked:

 1. Dr. Debretsion G. Michael
 2. Mr. Asmelash W / Selassie
 3. Mr. Abay Tsehaye
 4. Ambassador Dr. Addisalem Balema
 5. Mr. Getachew helped
 6. Mr. Atsbeha Aregawi
 7. Mr. Tadesse Haile
 8. Dr. Mebratu Meles
 9. Mrs. Lena Hadgu
 10. Mr. G / Egziabher Araya
 11. Mr. Halefom Gedi
 12. Mr. Hadush is sorry
 13. Mrs. Mebrat G. Giorgis
 14. Mrs. Mulu G. God
 15. Princess Tsegaye
 16. Mrs. Mamit Tesfaye
 17. Mrs. Mana Abraha
 18. Mr. Kalayu G. Hiwot
 19. Gideon A. Trinity
 20. Mr. Berhe Silence
 21. Mr. Tadele Assefa
 22. Mr. Nega Assefa
 23. W / ro Nafekush Dessie
 24. Mrs. Shishai A. Trinity
 25. Mrs. Almaz Araya
 26. Mrs. Aselefech Bekele
 27. Mrs. Esther Amare
 28. Mr. Alemseged Wereta
 29. Dr. Adhana Haile
 30. Mr. Kiros W / Michael
 31. Mr. Shumye Gebre
 32. Mr. Kassa Gugsa
 33. Mrs. Aberash Admasu
 34. Mr. John Bekele
 35. Judge Bileke:
 36. Mrs. Tswahab Tadesse
 37. Mr. Winta Teklu and
 38. Mr. Girmay Shadi.

Wednesday, November 11, 2020

An open note to Ms. Tsedale Lemma

An open note to Ms. Tsedale Lemma

I hope this open note finds you in good health. I initially wanted to drop you a private message. Having second thoughts, I changed my plan given the circumstances. This is because the matters I want to raise are in the public sphere already in the form of an article you just published in the New York Times, “What’s Happening in Ethiopia Is a Tragedy.” 

While I appreciate your effort to inform the international community on current developments in our country, the article reads more like a TPLF propaganda pamphlet than a piece written by someone who claims to be a well-informed journalist. In sum, you claimed that only one person was to take the blame for the current escalations and whatever has gone wrong in the last two years. 

You wrote: “Mr. Abiy overreached. His first cardinal mistake was to sideline the Tigray People’s Liberation Front, for decades the most powerful political force in the country, in the peace he brokered between Ethiopia and Eritrea. By pushing the Tigrayan leadership aside as he sealed his signature achievement, Mr. Abiy made clear the limits to his talk of unity.” 

You are entitled to your opinion, but not to your own fact. If what you are saying is true, the TPLF is a victim of Mr. Abiy’s machinations. Far from it, we the people of Ethiopia, have been victims of TPLF’s misrule, domination, exploitation, discrimination, gross human rights violations, and massive corruption, to say the least, for nearly three decades. Even if this glaring fact is the very reason why we needed a radical change in the first place, you claimed that the TPLF was sidelined. Contrary to your claims, TPLF has been throwing every spanner at its disposal to undermine and reverse the reform and wreak havoc across Ethiopia in its futile bid to retake the power and privilege it has lost. 

You presented the TPLF as a blameless victim and portrayed the Prime Minister as guilty of waging a war of “overreaction” and acting more like “a commander in chief than a prime minister.” What else did you expect him to be when the army under his command came under attack by enemy forces? The tragedy is that the enemy did not come from afar. It came from your fictional victim called the TPLF, a formidable terrorist group whose history is checkered with betrayal, brutality, destruction and greed. Did you expect the Prime Minister to kneel down under the feet of the TPLF and beg for mercy on behalf of the army and the nation? It seems downright naïve to make such a preposterous claim. 

In case you do not know, you need to be informed that the Prime Minister is the commander in chief, not TPLF’s private chef, as they would have liked him to be just like his predecessor. While Mr. Abiy made his own share of missteps in the last two years, his achievements and failures need to be weighed in light of the enormous challenges he has faced from powerful adversaries such as the TPLF. 

In conclusion, please stop misinforming the international community at this critical juncture in our history ostensibly because your political allies like Jawar Muhammed have fallen into their own traps. No matter how angry and frustrated you could be, going to great lengths to distort and misrepresent the facts on the ground is a shameful disservice to journalism.

በአዲስ አበባ ወድቆ የተገኘ ቦምብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት አደረሰ

በአዲስ አበባ ወድቆ የተገኘ ቦምብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት አደረሰ
*************************************

በአዲስ አበባ ወድቆ የተገኘ ቦምብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት ማድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ 

ህዳር 2 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት አካባቢ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው አድዋ ድልድይ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በአንድ ግለሰብ ላይ ቀላል ጉዳት እንደደረሰ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ 

በደረሰበት ጉዳት በምኒልክ ሆስፒታል ህክምና እየተከታተለ የሚገኘው ግለሰብ ለመፀዳዳት ወደ ድልድዩ እንደገባና በማዳበሪያ የተጠቀለለ እቃ ተመልክቶ በእግሩ ሲረግጠው ከዚያ በኋላ ራሱን እንደሳተ ተናግሯል፡፡

የህገ-ወጡ ህወሓት ቡድን ተላላኪዎች በከተማችን የጥፋት ተግባር ለመፈፀም ያዘጋጇቸው የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በህብረተሰቡ ጥቆማና በፀጥታ ሀይሉ ክትትል በቁጥጥር ስር መዋሉን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡ 

የፀጥታ ኃይሉ ጠንከራ እንቅስቃሴ እና ሕብረተሰቡ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በመሆን እያደረገ ያለው ክትትል ያስጨነቃቸው የሽብር ቡድኑ ተላላኪዎች በአዲስ አበባ በተለያዩ ስፍራዎች በህዝቡ ላይ ጉዳት ለማድረስ በማቀድ ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎችን በመጣል ጉዳት ሊያደርሱ ስለሚችሉ ህብረተሰቡ ባለማወቅ ራሱን ለአደጋ እንዳያጋልጥ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ  መልእክቱን አስተላልፏል፡፡

እስካሁን ለተገኘው ውጤት የህብረተሰቡ አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን ኮሚሽኑ ገልፆ በህገወጥ ቡድኑ እየተወሰደ ያለው  እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ማስታወቁን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡


A bomb explodes in Addis Ababa, injuring one person
 *****************************************

 Addis Ababa Police Commission says a bomb has exploded in Addis Ababa, injuring one person.

 The Addis Ababa Police Commission announced that a person was slightly injured in the area known as Adwa Bridge, Yeka Sub-City, Woreda 7, around 2:00 am on November 10, 2013.

 The man, who is being treated at Menelik Hospital, said he entered the bridge to defecate and saw a trampoline trampled on his feet and then fainted.

 The commission said that various weapons prepared by the illegal TPLF operatives to carry out criminal activities in our city have been seized at the suggestion of the community and under the supervision of the security forces.

 He called on the public to be vigilant so as not to inadvertently endanger the safety of the terrorists, who are worried about the security forces' hard work and the community's monitoring of the security forces.

 According to information obtained from the Addis Ababa Police Commission, the commission said the community's contribution has been significant so far.