የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Tuesday, November 17, 2020

ቁጥራቸዉ ከ20 በላይ የሚደርሱ የብሄራዊ ደህንነት መስሪያ ቤት በተለያየ የስራ ማእረግ ተቀምጠዉ ሀግርን ሲያስወጉ ዛሬ ገቢ ተደርገዋል፤

ቁጥራቸዉ ከ20 በላይ የሚደርሱ የብሄራዊ ደህንነት መስሪያ ቤት በተለያየ የስራ ማእረግ ተቀምጠዉ ሀግርን ሲያስወጉ ዛሬ ገቢ ተደርገዋል፤

#ዋናዎቹ፡-
1. አቶ መሀመድ ኢብራሂም--የብሄራዊ መረጃና ደህንነት የሳይበር ዋና ቢሮ ዳይሬክቶር፤ ማንኛዉንም ግለሰብ ስልክ እየጠለፈና በJPS እየተከታተለ የሚያስገድል በመኖሪያ ቤቱ ከኢትዮጵያ ቴሌ ኮሚኒኬሽን እዉቅና ዉጭ የሳተላይት ግንኙነት የሚያደርግ በመኖሪያ ቤቱ የራሱ የሆነ የደህንንት መከታተያ መሳሪያዎችን የነበረ በአንድ ወቅት /አቶ ተመስገን ጥሩነህን የአማራ ክልል መስተዳደር የነበሩትን ሚስት ልጆቹን ከመኖሪያ ቤታቸዉ እወጥቶ ከእነ ቤት እቃቸዉ አስፓልት ዳ ወርዉሮ ይሳለቅባቸዉ የነበረ፡

2. አቶ በእሱ ፈቃድ ደጀኔ የአማራ ክል የዉስጥ ደህንነት ባልደረባ የነበረ ማንኛዉንም ግለሰብ ስልክ እየጠለፈና በJPS እየተከታተለ የሚያስገድል ከቅማንት ብሄር ጋር በመሆን ከህዉኃት ጋር መረጃ እየተለዋወጠ ሁለቱን ብሄር ሲያጋድል የነበረ፤
3. አቶ እንድሪስ ቶምሳ የሀገር ዉስጥ ደህንነት የምስራቅ ወለጋ ኦነግ ሸኔን ያደራጀ መረጃ የሚሰጥ ወለጋን የሚያስወጋ ፤

4. አቶ ቁምላቸዉ ዉብሸት የብሄራዊ ደህንነት የመረጃና ደህንነት ትንተና ሀላፊ በደህንነት ቢሮዉ የተገኙ ወንጀሎችን አዛብቶ ያልሆነ መረጃ እየሰጠ ሀገር እንድትተራመስ የሚያደርግ የራሱ የሆነ የሞባይል ሳተላይት ያለዉ..ሲሆን 19ኙ አማራ በሚኖርባቸዉ አጎራባች ክልሎች ጉራ ፈርዳ፤ ሆሮ ጉድሮ፤ወለጋ፤ መተከል በጎንደር ቅማንትና አማራ ክልል የሚተራመሱትን እያወቁ እንዳላወቁ መረጃ እያዛቡ እየተነተኑና መረጃ እየሰጡ ሲያስጨፈጭፉ የነበሩትን ዛሬ ገቢ ተደርገዋል፡፡

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ውቅሮን ለመቆጣጠር ከባድ ፍልሚያ ላይ ይገኛል

ሰበር የድል ዜና
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ውቅሮን ለመቆጣጠር ከባድ ፍልሚያ ላይ ይገኛል። ከውቅሮ ከተማ በጥቂት እርቀት ያሉትን የትህነግ ወታደሮች የሰፈሩበት 11 ምሽጎቹን ከእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በኃላ ሙሉ ለሙሉ ተሰብሯዋል። ውቅሮ ከተማ ፀጥ ረጭ ብላለች የመከላከያ ሠራዊት ወደ ውቅሮ ከተማ ጉዞ እያደረገ ይገኛል።
ድል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት
ሞት ለጁንታው ቡድን
ሼር በማድረግ መረጃውን አጋሩ
Source Walta

The FDRE Attorney General announces the suspension of TPLF 34 financial institutions

34 የሕወሓት የፋይናንስ ተቋማትን ማሳገዱን  የኢፌዴሪ  ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ
*********************
34 የሕወሓት የፋይናንስ ተቋማትን የባንክ ሂሳብ ቁጥር ማሳገዱን የኢፌዴሪ  ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታውቋል፡፡

ሱር  ኮንስትራክሽን፣ ጉና  የንግድ  ስራዎች ፣ ትራንስ  ኢትዮጵያ፣ መስፍን ኢንዱስትሪያል  ኢንጅነሪንግ፣ ሰላም የህዝብ ማመላለሻ  ማህበር፣ ሜጋ  ማተሚያ፣ ኢፈርት ኃላፊነቱ የተወሰነ  የግል  ማህበር  እንዲሁም ኢፈርት  ኤሌክትሪካል ቢዝነስ  ገንዘባቸው ከታገደባቸው ተቋማት መካከል ናቸው።

ኢዛና ማእድን ልማት፣ቬሎሲቲ አፕሪዝ፣ መሶበ የግንባታ ስራዎች፣ ሳባ ስቶን፣  ኤፍ ኤክስፕረስ፣ ሜጋኔት ኮርፖሬሽን፣ ካትሪና ሼባ ታነሪናም በእገዳው ተካትተውበታል።

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ስራ ላይ ካዋላቸው አዋጆች መካከል አዋጅ ቁጥር 882/2007 እና ሌሎች አዋጆችን መሰረት በማድረግ ነው እገዳውን የጣለው።

በፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በወንጀል የተገኘ ሐብት ማስመለስ ዳይሬክተር ጄኔራል ዓለምአንተ አግደው እንደተናገሩት በእነዚህ ተቋማት ስም በሁሉም ባንኮች የተቀመጡ የሂሳብ አካውንቶች እገዳ ተጥሎባቸዋል።

ጠቅላይ አቃቤ ህግ እነዚህ ተቋማትን በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ ዘር ተኮር ጥቃትቶችን እና የሽብር ተግባራትን እና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ ከሚሰሩ አካላት ጋር በመመሳጠር እና ግንኙነት በመፍጠር ፋይናንስ በማድረግ እንዲሁም በሙስና ወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን  ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል እንደጠረጠራቸው ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

ከ34 ተቋማት መካከል ትምዕት እና መሶበ ሲሚንቶ ከድምጸ ወያኔ መገናኛ ብዙሃን ጋር ሼር እንዳላቸው መረጋገጡን ከጠቅላይ አቃቤ ህግ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

በዚህ መሰረት ድምጸ ወያኔ ከትምዕት 8 ሚሊዮን ብር ብሎም ከመሶበ ሲሚንቶ 61 ሚሊዮን ብር በላይ የአክሲዮን ድርሻ እንዳለው ተቋሙ ገልጿል።

በዚህም ድምጸ ወያኔ አሁን ላይ በኢትዮጵያ እያካሄደ ባለው ግጭት የገንዘብ ድጋፍ ከእነዚህ ተቋማት እንደሚያገኝ በሰነድ መረጋገጡን ኃላፊው ተናግረዋል።

በአጠቃላይ በፋይናስ  ተቋማቱ ላይ እግዱ አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ድርጅቶቹ ሀብታቸውን ለማሸሽ ጥረት በማድረግ ላይ እንደሆኑ በቂ ማስረጃ የቀረበ በመሆኑ፣ ንበረቶቹ ሳይሸሹ ተገቢውን ቁጥጥር በማድረግ ውሳኔ እስኪሰጥባቸው ማቆየት ተገቢ መሆኑ ስለታመነበት ነው ተብሏል፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በወንጀል የተገኘ ሀብት ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የመመርመር እና ሀብትን የማስመለስ ስራውን እስኪያጠናቅቅ ድረስ የታገዱት ንብረቶች እንዳይጎዱ እና እንዳይባክኑ ጠብቆ የሚያቆይ የንብረት አስተዳዳሪ የሚሾም ሲሆን አስተዳዳሪው ስራውን ተቀብሎ ማስተዳደር እስኪጀምር ድረስ የድርጅቶቹ አስተዳዳሪዎች ንበረቱን በሚገባ የመጠበቅ ኃላፊነት እንዳለባቸውም ተገልጿል፡፡

 የታገዱት ድርጅቶች ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ናቸው 

1. ሱር ኮንስትራክሽን 

2. ጉና የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር

3. ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

4. መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

5. ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር

6. ሜጋ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

7. ኤፈርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

8. ኤፈርት ኤሌክትሪካል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

9. ኤፈርት ዲዛይን እና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

10. ኢዛና ማዕድን ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

11. ቬሎሲቲ አፖራልዝ ካምፓኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

12. መሰቦ ቢውልዲንግ ማቴሪያል ፕሮዳክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

13. ሳባ ዳይሜንሺናል ስቶን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

14. መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ

15. ሼባ ታነሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

16. ኤ.ፒ ኤፍ 

17. ሜጋ ኔት ኮርፖሬሽን

18. እክስፕረስ ትራንዚት ሰርቪስ

19. ደሳለኝ ካትሪናሪ

20. ሼባ ታነሪ ፋክተሪ አክሲዮን ማህበር

21. ህይወት አግሪካልቸር መካናይዜሽን

22. ህይወት እርሻ ሜካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

23. አልመዳ ጋርመንት ፋክተሪ

24. መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ 

25. ደደቢት ብድርና ቁጠባ አክሲዮን ማህበር

26. አዲስ ፋርማሲቲካልስ ፕሮዳክሽን 

27. ትግራይ ዴቨሎፕመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

28. ስታር ፓርማሲቲካልስ ኢፖርተርስ

29. ሳባ እምነበረድ አክሲዮን ማህበር

30. አድዋ ፍሎር ፋክተሪ 

31. ትካል እግሪ ምትካል/ ትግራይ/ ት.እ.ም.ት/

32. ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

33. ደሳለኝ የእንስሳ መድኃኒት አስመጪና አከፋፋይ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

34. ማይጨውፓርትክል ቦርድ ፋክተሪ

በጥላሁን ካሳ 

 The FDRE Attorney General announces the suspension of TPLF 34  financial institutions
 *********************
 The Attorney General of the Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has announced that he has suspended the bank accounts of 34 TPLF financial institutions.

 Sur Construction, Guna Business, Trans Ethiopia, Mesfin Industrial Engineering, Selam Public Transport Association, Mega Printing, Effort Private Limited, and Effort Electric Business are among the companies banned.

 Izana Mining Development, Velocity Apris, Mesobe Construction, Saba Stone, F Express, Magnet Corporation, Katherine and Sheba Tannerina are also included in the ban.

 Proclamation No. 882/2007 and other proclamations imposed by the Attorney General were suspended.

 According to the Federal Attorney General, Director of Criminal Recovery, Crime accounts held in all banks in the name of these institutions have been suspended.

 He said the attorney general suspected that these institutions were involved in racist and terrorist activities in Ethiopia and by financing and co-operating with those working to overthrow the constitutional order, as well as money laundering.

 According to the Attorney General, out of 34 institutions, Timet and Mesobe Cement have been confirmed to have shared with the TPLF media.

 According to the institute, the TPLF has a share of 8 million birr and more than 61 million birr from Mesobe Cement.

 He said the TPLF has received financial support from these institutions in the ongoing conflict in Ethiopia.

 In general, the reason for the ban on financial institutions is that there is ample evidence that the companies are trying to misappropriate their assets, and it is believed that it is appropriate to keep the assets under control and wait for a decision.

 The Attorney General of the Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) will appoint an asset manager to ensure that the frozen assets are not damaged or wasted until the Director General of the Criminal Assets Recovery Directorate completes its investigation and recovery.

 The banned organizations are listed below

 1. Sur Construction

 2. Guna Business Pvt

 3. Trans Ethiopia PLC

 4. Mesfin Industrial Engineering Plc

 5. Selam Public Transport Share Company

 6. Mega Printing Plc

 7. Effort Plc

 8. Effort Electrical Business Plc

 9. Effort Design and Construction Plc

 10. Izana Mining Development Plc

 11. Velocity Apocalypse Company Plc

 12. Mesebo Building Material Production Plc

 13. Saba Dimensional Stone Plc

 14. Mesfin Industrial Engineering

 15. Sheba Tanari Plc

 16. APF

 17. Mega Net Corporation

 18. Express Transit Service

 19. Desalegn Catherine

 20. Sheba Tanner Factories SC

 21. Life Agricultural Mechanization

 22. Life Agricultural Mechanization Plc

 23. Almeda Garment Factory

 24. Mesobo Cement Factory

 25. Dedebit Credit and Savings Corporation

 26. New Pharmaceutical Productions

 27. Tigray Development Plc

 28. Star Pharmaceuticals Eporters

 29. Saba Marble Stock Company

 30. Adwa Floor Faculty

 31. Tkal Egri Mitkal (Tigray)

 32. Bright Hope Plastic Plc

 33. Desalegn Veterinary Import and Distribution PLC

 34. Matchboard Board Faculty

 By Tilahun Shadow 


Monday, November 16, 2020

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ለመከላከያ ሠራዊት አበረከቱ

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ለመከላከያ ሠራዊት አበረከቱ 
*******************
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች ሀገርንና ህግን በማስከበር ለላይ ለሚገኘው ለመከላከያ ሠራዊት  ከ2 . 5 ሚሊዮን ብር በላይ  ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ድጋፉን ያደረጉት ከደምወዛቸው እስከ 100% ድረስ ተቀናሽ በማድረግ ነው።
 
ዩኒቨርሲቲው የሚያደርገው ድጋፍ እንደተጠበቀ ሆኖ መምህራንና ሰራተኞች በቀጣይም የህግ የማስከበር ስራው  ዳር እስኪደርስ ከጸጥታ ኃይሉ ጎን በመሆን ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ መናገራቸውን አብመድ ዘግቧል።

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ላቀረቡት “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” ጥሪ 5:30 ላይ ኢትዮጵያውያን ምላሽ ይሰጣሉ

የኪነ  ጥበብ  ባለሙያዎች ላቀረቡት “ለሀገር  መከላከያ ክብር  እቆማለሁ” ጥሪ  5:30 ላይ   ኢትዮጵያውያን ምላሽ ይሰጣሉ
***********************
ለዛሬ ማክሰኞ ህዳር 8 ከቀኑ 5:30  ጀምሮ እንዲካሄድ ቀን ለተቆረጠለት ጥሪ ጠቅላይ  ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድን  ጨምሮ ኢትዮጵያውያን በያሉበት በመሆን አጋርነታቸውን ይገልጻሉ ተብሏል፡፡

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴርም  "ለሀገራችን ሉዓላዊነት እና ለህዝባችን ክብር የማንከፍለው መሥዋዕትነት እንደሌለ ዳግም በማረጋገጥ” የቀረበውን ጥሪ  ተቀብለናል ብሏል፡፡

በመርሐ ግብሩ ህግን ለማስከበር ተሰማርቶ ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ ለሚገኘው ሠራዊት ክብር የሚሰጠው፣ ህዝብ እና መንግስት የሰጠውን ግዳጅ ሲወጣ በጁንታው ኃይል ክህደት የተሠው የመከላከያ ሰራዊት አባላትም ይዘከራሉ ተብሏል፡፡

በዚህ መሠረት በዛሬው  ዕለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በያለበት ቀጥ ብሎ በመቆም  "ለአንድ ደቂቃ ቀኝ እጃችንን በደረታችን ላይ በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊት ያለንን ክብር በተግባር  እንገልጻለን፣ ቀጥሎም በያለንበት ሆነን ለአንድ ደቂቃ ያለማቋረጥ እያጨበጨብን ለሠራዊቱ በተግባር እናረጋግጣለን” ይላል አዘጋጁ  ግብረ ኃይል ያወጣው  መረጃ፡፡

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
በፎቶ የሚቀርቡ መረጃዎችን ለማግኘት ኢንስታግራም ገጻችንን ይጎብኙ
https://www.instagram.com/ebcnews1

የተሰጠው የጊዜ ገደብ ስለተጠናቀቀ በቀጣይ ቀናት የመጨረሻው ሕግ የማስከበር ወሳኝ ተግባር ይከናወናል።”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“የተሰጠው የጊዜ ገደብ ስለተጠናቀቀ በቀጣይ ቀናት የመጨረሻው ሕግ የማስከበር ወሳኝ ተግባር ይከናወናል።”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
*****************
የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ የስግብግቡ ጁንታ እኩይ ዓላማ ማስፈጸሚያ ከመሆን ይልቅ እጁን ለመከላከያ በመስጠት ራሱንና ሕዝቡን እንዲያድን የተሰጠው የ3 ቀን የጊዜ ገደብ ዛሬ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልፀዋል። 

በዚህ ጥሪ የተጠቀሙ የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ አባላት፣ ለወሰዱት ኃላፊነት የተሞላው ሕዝባቸውን የማዳን ውሳኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አመስግነዋል። 

አሁን ግን የተሰጠው የጊዜ ገደብ ስለተጠናቀቀ በቀጣይ ቀናት የመጨረሻው ሕግ የማስከበር ወሳኝ ተግባር እንደሚከናወን ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገለፁት።
"As the deadline expires, the final enforcement of the law will take place in the coming days," said Prime Minister Abiy Ahmed
 *****************
 Prime Minister Abiy Ahmed said the three-day deadline set by the Tigray Special Forces and Militia to save itself and its people instead of carrying out the greedy junta's agenda has come to an end today.

 Members of the Tigray Special Forces and Militia, who took advantage of the call, thanked the responsible people for their responsible decision to save their people.

 Now that the deadline has been met, Prime Minister Abiy Ahmed said the final law enforcement operation will be carried out in the coming days.

የአማራ ልዩ ኃይል ሰራዊት የጀርባ አጥንት:- ኮሎኔል ኢትዮጵያ ገብረመድህን

የአማራ ልዩ ኃይል ሰራዊት የጀርባ አጥንት:- ኮሎኔል ኢትዮጵያ ገብረመድህን
==========================

ጀግና ማድነቅ ከፈለግህ ይኸውልህ!

ይህ ብዙ ያልተነገረለት ጀግናል የአማራ ልዩ ኃይል ካደራጁት ወታደራዊ አዛዦች ውስጥ ግንባር ቀደሙ ነው:: የአማራ ልዩ ኃይል ሰራዊት ሰልጠና መምሪያ ዋና አዛዥ:-ኮሎኔል   ኢትዮጵያ ገብረመድህን

ትንሽ ስለ ስል ኢትዮጵያ ገብረመድህን::
ኢትዮጵያ ተወልዶ ያደገው በሰሜን አማራ ደባርቅ አውራጃ በየዳ  ወረዳ ልዩ ስሙ ፍየል ውሃ ነው:: 
1976 ዓ.ም በፀረ ደርግ ትግሉን ወቅት ከጏደኞቹ ጋር በመሆን በዳባት አውራጃ በተለያዩ ቦታዎች በመንቀሳቀስ  የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን ተቀላቀለ ከዚያም እጅግ የታወቀ ተኳሽ በመሆኑ የብሬን( መትረጌስ) ተኳሽ ሁኖ ተመድቦ እስክ ብርጌድ አዛዥነት ድረስ  አገልግሏል::

በ1987 ዓ.ም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሲቋቋም የብርጌድ አዛዥ ሆኖ ተመደበ:: በ1990ና በ1992 ዓ.ም በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት በ15 ክፍለ ጦር የብርጌድ አዛዥ በመሆን በተሰነይና በባሬንቱ ግንባር ጀግንነት ከፈፀሙ ተዋጊና አዋጊዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው::
ኢትዮጵያ የ43ኛ, 44ኛና 26ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በመሆን አገልግሏል::

በ1997 ዓ.ም የ26ኛ ክፍለ ጦር በጎንደርና አካባቢ ያለውን ጦር ኢትዮጵያና ጏደኛው ሊተናል ኮሎኔል መላይ አማረ( ትህነግ) ክፍለ ጦሯን ይመሯት ነበር:: በወቅቱ ጎንደር ውስጥ የመላይ ጏደኛ መሳሪያ ዘርፎ ሲሸጥ በመገኘቱ ኮሎኔል ኢትዮጵያና በወቅቱ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ የነበረው ጌታቸው ጀንበር ግለሰቡን ያስሩታል:: ከዚያ መላይና ጏደኞቹ የታሰረውን ትግሬ ያስፈቱታል:: ከዚያም ኢትዮጵያ ለምንድን ነው እነ ጌታቸው ያሰሩትን የምታስፈቱት በማለቱ በወቅቱ የምዕራብ ዕዝ አዛዥ የነበረው ብርጋዴር ጀኔራል አብርሃ ወልደማሪያም( ኳርተር) ኮሎኔል ኢትዮጵያን ቅንጅት ነህ ብሎ ግምግሞ የመላይን ጏደኛ( ትህነግ) ከእስር ቤት ያስፈታና ኢትዮጵያን ያለ ምንም ጡረታ ባዶ እጁን ያባርረዋል:: ኢትዮጵያ ምንም ማድረግ ስላልቸለ ተባሮ ጊዜ ሲጠባበቅ ኖረ

በ2010 ዓ.ም ትህነግ ከአዲስ አበባ ስትባረርና የአማራ ልዩ ኃይልን ለማደራጀት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ ሲያቀርብ ቀድመው ጥሪውን ተቀብለው ከመጡት ኮሎኔሎች መካከል ኢትዮጵያ አንዱ ነው:: የአማራ ልዩ ኃይል ሰራዊት አባት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም::
በአሁኑ ሰዓት ድምፁን አጥፍቶ እየሰራ ነው:: ማህበራዊ ሚዲያ ያላነገሳቸው ጀግኖች የአማራ ህዝብ ባለውለታ ናቸው::

ክብር ለሚገባው ብቻ ክብር እንስጥ!

ከቢኒያም ዘሚካኤል ገፅ የተወሰደ

Curated Products for Generation X

https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon