Shop Amazon

Friday, January 9, 2015

የሰሜን ኮሪያው ፕሬዜዳንት ለምን በቃለ መጥይቅ (The Interview) በሚለው ፊልም በጣም ተቆጣ?






የሰሜን ኮሪያው ፕሬዜዳንት ለምን በቃለ መጥይቅ (The Interview) በሚለው ፊልም በጣም ተቆጣ?
ይህንን ጥያቄ ለመመለስ ትናንት ከአንድ አባል ከሆንሁብት ትንሽ ሲኒማ ቤት ጎራ ብዬ ነበር። ፊልሙ የተለቀቀው በተወሰኑ ሲኒማ ቤቶች ስለሆነ በፈለጉብት ቦታና ሰአት ፊልሙን ማየት አዳጋች ነው። በዚህ ፊልም የተነሳ የሶኒ  ኮርፖሬሽን በኮምፒተሩ ላይ ዘረፋ ተካሂዷል። ማለትም በአካል ኮምፒትሮችን ሳይሆን በኮምፒተሩ ውስጥ ያለውን መረጃ በኢንተርኔት ላይ በመግባት ጥቃት የደረሰበት ሲሆን የኦባማ አስተዳደርም ለዚህ ጥቃት ብቸኛዋ ተጥርጣሪ ሰሜን ኮሪያ ናት ሲል የሰሜን ኮሪያም መሪዎች ከደሙ ንፁህ ነን ሲሉ ግ በአጠፋው ኦባማን ተሳድበዋል። ለዚህም መቀጣጫ እንዲሆን የኦባማ አስተዳደር በሰሜን ኮሪያ ላይ ተጨማሪ ማእቀብ ጥሏል።
 



ግን በአንድ ፊልም ምክንያት እንዴት ይህ ሁሉ ሊሆን ቻለ?
 ለመልሱ ከእኔው ጋር ቆዩ።
ፊልሙ የሚጀምረው አንድ የቶክ ሾው አዘጋጅ (James Franco ) በአሜሪካ ታዋቂ የሆነውን ኤም ኤን ኤምን  Emine ቃል ምልልስ ሲያደርግ ነው።   የዚህ የቶክ ሾው ፕሮዱዩሰር (Seth Rogen) ጠቃሚና እውነተኛ የጋዚጠኛ ስራ መስራት እንጂ ይህንን ቱሪ ናፋ ፕሮግራም ለማዘጋጀት በጣም የታከተው እንደሆነ ተናግሮ የቶክ ሾው ሆስት እና ፕሮዲዩሰሩ የፕሮግራሙን ይዘት ለመቀየው ተስማምተው ይለያያሉ።
መርዝ  የያዘው ሻንጣ

እዚህ ላይ ነበር የሰሜን ኮሪያው መሪ የህንን ሾው (Skylark Tonight ስካይላርድ) እንደሚወድ ከሆነ ብሎግ ላይ ያነበቡት። ይህንን ታላቅ ዜና እንዳነበቡ ነበር ያልታሰበውን ትልቅ እቅድ ያወጡት። ያም እቅድ እራሱ ኪምን በዚህ ቶክ ሾው ላይ ቃለ መጠየቅ ማድርግ ነበር። ከዚያ የቶክ ሾው ፕሮዲዪሰር ለሰሜን ኮሪያው ቤተ መንግስት ስልክ ደውሎ ፕሬዜዳንት ኪምን ማነጋግር (ቃለ መጠይቅ) እንደሚፈልግ የተናገረው። ወዲያው ያልታሰበ ታላቅ ዜና ደረስ። ፕሬዘዳንቱ ፈቃደኛ እንደሆነና የቶክ ሾው ሆስት እና ፕሮዲዩሰሩ ወደ ሰሜን ኮሪያ እንዲመጡ ይጋበዛሉ።
ከኪም ጋር ፊት ለፊት

 እዚህ ላይ ነገሩ ሁሉ ከቶክ ሾው ወደ ፖለቲካ የተቀየረው። የሰሜን ኮሪያ ፕሬዘዳንት የዚህ ቶክ ሾው እንግዳ መሆኑን በተለያዩ የዜና ማሰራጫዎች ተለፈፈ፣ ተነገረ እንዲሁም ተዘገበ። ይምህ ዜና ላልታሰበው የአሜሪካው የስለላ ድርጅት ሲአይ ኤ ( CIA) ደረስ። ሲአይ ኤም የቶክ ሾው ሆስቱ የሰሜን ኮሪያውን ፕሬዜዳንት እንዲገድል ተነገረው። አልፈልግም ብሎ አንገራገረ ግን አሳመኑት። ፕሬዘዳንቱንም የሚገልው በጥይት ሳይሆን በመርዝ ነው። መርዙ በቶክ ሾው ሆስት ስካይላርክ መዳፍ ላይ በፕላስትረ የጣበቃል ከዚያ የፕሬዘዳንቱን እጅ ሲጭብጥ መርዙ በፕሬዜዳንቱ ቆዳ አድርጎ ወደ ደም ስሩ ገብቶ አሰቃይቶ ይገለዋል። በዚህም እቅድ ተስማምተው መርዝ ያለባትም ፕላስተር ከሻንጣው ወስጥ ደብቆ እንዲሄድ የነገረዋል። ነገር ግን ሲአ ኤ የሰጠው ሻንጣ በጣም የሚያስጠላ ስለነብረ አቶ ስካይላርክ (ሆስት) የራሱን ውድ ሻንጣ ይዞ መርዟን ግን ከማስቲካ ጋር አድርጎ ወድ ሰሜን ኮሪያ ይበራል።
ለነዚህ ሁለት ግለሰቦች (ሆስትና ፕሮዲዪሰር) ሲ አ ኤ የክንድ ሰዓት ሰጠቷቸዋል





ጥበቃ አባሉም ማስቲካውን (መርዙን) ዋጥ ያደርገዋል።
ከዚያም ቤተ መንግስት ደርሰው ፍተሻ ሲደረግ የፕሬዘዳንቱ ከፍተኛ የጥበቃ አባሎች ማስቲካውን ከሻንጣው ውስጥ ያገኛሉ ከዚያ አንደኛው “ይህ ምንድን ነው?” ብሎ ሱጠይቅ አቶ ስካይላርክ “የህማ ማሲካ ነው“ ይላል። የጥበቃ አባሉም ማስቲካውን (መርዙን) ዋጥ ያደርገዋል። መርዝ ነው እንዳዩሉ ጨንቋቸው በአይናቸው እየተጠቃቀሱ አጠገባቸው መርዙ ተበላ። ከዚይም የጥበቃ ሰው ይህ ማሳቲካ ሳይሆን አር አር የሚል ነው ብሎ ማቲካውን ይተፈዋል። ግን ምን ዋጋ አለው መርዙ ስራውን ጀምሯል። 

ከዚያም ከፕሬዜዳንቱ ካር ይገናኛሉ። ከተሰነባበቱም በሗላ አሜሪካ ላለው ሲ አ ኤ መርዙ በጥበቃ ሃይሎች እንደተበላ እና ሌላ መርዝ እንዲልኩ ይነገራቸዋል። ሲ አ ኤም ሌላ መርዝ አስጋጅተው በአብራሪ አልባ (DRONE) ድሮን ይልካሉ። እዚህ ላይ ያልነገርሗችሁ ለነዚህ ሁለት ግለሰቦች (ሆስትና ፕሮዲዪሰር) ሲ አ ኤ የክንድ ሰዓት ሰጠቷቸዋል። ይህ ሰዓት ስልክና ጂፒ ኤስ ያለው ሲሆን በማንኛውም ቦታ ሆነው ማውራት ይችላሉ። ከዚያ ድሮኑ አዲስ መርዝ ይጥልላቸወል (ብዙ ትይንት አልፋለሁ)
አቶ ስክይላርክ እና ፕረዜዳንቱ በጣም ይቀራረባሉ:: የታንክ ጨዋታ


አቶ ስክይላርክ እና ፕረዜዳንቱ በጣም ይቀራረባሉ። ማውራትና መጠጣት እንዲሁም መባለግ ይጀምራሉ። አንድ ቦታማ ይሳሳማሉ:: ይህንን ደግ ፊት ያዬው የቶክ ሾው ሆስት ፕሬዘዳንቱ በጣም የዋህ ስለሆነ አልግደለም ብሎ ወሰነ። ግን የቶክ ሾው ፕሮዲዩሰር ፕሬዘዳንቱ በጣም እስስት ስለሆነ አሁን የሚያሳዬው የውሽት ፊት ነው ቢለው ለመስማት ተሳነው ። አገሩቷ በርሃብ የተሰቃየች፣ ብዙ ዜጐቿ በእስር ያሉ፣ ፕሬዘዳንቱ በጣም አምባ ገነን ከመሆኑ የተነሳ ህዝቡ እንደ ፈጣሪ የሚያየው እንዲያውም ህዝቡ በጣም እንደ ልዩ ፍጡር ስለሚመለከተው ሽንት ቤት እንኳ ሄዶ ካካ እንደማይል እና የካካ ቀዳዳ እንደሌለው የሚያምን መሆኑን ይነግረዋል። የቶክ ሾው ሆስቱ ግን በፕሬዘዳንቱ በተደረገለት ታላቅ አቀባበል ልቡ ስለረካ ለመግደል የተሰጠውን መርዝ ውሃ ውስጥ ይጨምረዋል። በዚህም በጣም የተናደደው የቶክ ሾው ፕሮዲዩሰር በቀረችው አንድ መርዝ እራሱ  ኪምን  ለመግድል ይወስናል። ለመግድል ሲሞክርም የቶክ ሾው ሆስት ኪምን ያድነዋል። ይህ በዚህ እንዳለ የቶክ ሾ ሆስቱን ፕሬዘዳንቱ ከካቢኔቶቹ ጋር እራት ይጋብዘዋል። ያ ኔ ነበር የፕሬዘዳንቱ ማንንት በጉልህ የወጣው። 


የቶክ ሾ ሆስቱን ፕሬዘዳንቱ ከካቢኔቶቹ ጋር እራት ይጋብዘዋል
ከኪም የፕሬስ ክፍል ሃላፊ
አቶ ስክይላርክ (ቶክ ሾው አቅራቢ) በእራቱ ላይ ያ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሲፍለቀለቅ የነበረው ኪም ትርሽ  ጭራቅ መስሎ ታዬው። ወዲያው ከእራቱ አቋርጦ ከተማውን ሲቃኝ ፕሬዜዳንቱ አገሬ ጥጋብ፣ ሰው የፋፋ ህዝቡ እና  በጣም ደስተኛ ብሎት የነበረው ት ዝ አለው። በአጋጣሚ በፍራፍረዎች ወደ ተሞላ ሱቅ አይኑ ዘው አለ። በመስኮት ሲመለከት ቆይቶ ወድ ውስጥ ገባ አለ። በሩ  አክተቆለፈም ነበር:: ለካን በፍራፍረ ታጭቆና ተንሸቁጥቁጦ የታየው ሱቅ የተሞላው በፕላስቲክ የተሰሩ የውሸት ሙዝ፣ ብርቱካን ፣ሲማቲምና ሌሎችም አትክልቶች ሆነ ተበሎ ተመልካችን ለማደናገር ተብሎ የተሰራ ነው።

በዚህ የተናደደው አቶ እስካይላርክ ወደ ክፍሉ እየጋለበ ሄደ። ጓደኛው (ፕሮዲወሰር ) ከክፍሉ ብቻውን ነበር። ነገር ግን ከዚህ በፊት ያልነገርሗችሁ ከኪም የፕሬስ ክፍል ሃላፊ ጋር በጣም ተዋደው ነበር። እሷም ሆን ብላ ብቻውን እንደሚሆን አውቃ ስለሚቀጥለው ቃለ መጠይቅ ለመንጋግር ነው ብላ ክፍሉ ገብታ ኖሮ ሳያስቡት በፍቅር አለም ነጉደው ያገኛቸዋል። የአቶ ስካይላርክን በድንገት መምጣት የደነገጡት ፍቅራቸውን ሳይጨርሱ ሴቷን በብርድ ልብስ አልብሶ እንድትደበቅ ያድርጋታል። አቶ ስክይላርክም ክፍሉ ውስጥ ከስራ ባልደረባው ውጭ ሌላ ስው የለም ብሎ ኪምን መግደል እንደሚፈልግ ይስማማል። ይህንን የሰማችው ብርድ ልብሱ ውስጥ ተደብቃ የነበረቸው የኪም ፕሬስ ክፍል ሃላፊ ተፈንጥራ ትወጣለች። በሁኔታው ግራ የተጋባው ስክይላርክ ምን እያደረገች እንደሆን ይጠይዋል:: ጓደኛውም እሷም በነሱ ሃሳብ እንደምስማማ እና እንደምትትባብር ትገልጻለች። ግን ኪምን በመርዝ ከመግድል በቃል መግደል ጥሩ እንደሆን ይስማሙና ቃለ መጠይቁን ለማድርግ የወስናሉ።





 አቶ ስካይላርክም የሚሰጠው ቃለ መጠይቅ ቀድሞ የተፃፈ (ስክሪፕትድ) ስለሚሆን እንደፈለገ መጠየቅ አልችልም ይላል። የፕረስ ሃላፊዋም እኔ ስለሆንሁ የምቆጣጠረው የፈልግኽውን መጠየቅ ትችላልህ ትልዋልች። ከዚህ ቃለ መጠይቁ ይዘጋጃል። ይህ ቃለ መጠይቅ በጣም ሲጠበቅ የነበረ ስለሆን በአጠቃላይ የአለም ህዝብ በተለይም ደግሞ የሰሜን ኮሪያ ህዝብ በጉጉት የሚጠብቀው ነበር። አላማው ፕሬዜዳንቱን ማሳላቅ፣ ማዋረድ እና መሳቂያ ማድረግ ነበር። የህን ሴራ ልብ ያላለው ኪም ሞቅ ደመቅ ብሎ ለቃለ ምልልሱ ቀረበ። ሕዝቡም ቴሌቭዥኑን ከፈተ። ኪም ሳቅ አቶ ስካይላርክ የውሽት ፈገግታ ይዘው መድረኩን ያዙት። ኪም የሚወዳት ውሻውን ለስካይላርክ ሰጠው። ከዚያ ነበር ታላቁ ቃለ መጠይቅ (The Interview)እውን የሆነው።
የመጨረሻዋ ትንፋሽ

ኪም ያላሰበው ጥያቄ ዱብ አለበት። ኪም አሜሪካ እና መሰል ጠላቶች ክፉ እያወሩበት እንጂ አገሩ ጥጋብ፣ ገበያው አማን ህዝቡ ደግሞ ሰላም ነው አለ። አቶ ስካይላርክም አሜካን ነቀፈ (አውቆ) ከዚያ ነበር ስካይላክ ኪምን ለምን ህዝብህ ይህንን ሁሉ መከራ ከቻለ እንዴት ዋጋውን ደህና አድርገህ አትከፍልም ያለው። ያኔ ነበር    


ይቀጥላል...

Full Secure Flight Passenger Data (SFPD) requirement of United States Transportation Security Administration (TSA)




ማሳሰቢያ፥ በአሁኑ ወቅት የአሜሪካ የመንገድ ደህንነት ባለስልጣን  (United States Transportation Security Administration (TSA) ) መንገደኞች ከመሳፈራቸው በፊት ከዚህ በታች ያሉት መረጃዎች ልክ የተሳፋሪው ፓስፖርት ላይ ባለው መልኩ መመዝገብ አለባቸው። ይህንን የማያደርጉ ደንበኞች ከበረራ መታገድ እና አላስፈላጊ የሆነ መጉላላት ሊደርስባቸው ስለሚችል ከወዲሁ እነዚህን መረጃዎች በመስጠት ይተባበሩን::

የመንገደኞ ቅድመ መረጃ (Full Secure Flight Passenger Data (SFPD))
ስም:_________________________
ፆታ:_____________________
የተወለዱበት ቀን::_____________________
አድራሻ::_____________________
ትኬቱን ከመግዛትዎ በፊት መግባት አለበት
እናመሰግናለን
የቦ የጉዞ ወኪል
Dear Travers,
In order to full fill the requirement  of United States Transportation Security Administration (TSA) for Full Secure Flight Passenger Data (SFPD) , please provide the correct details of passengers as it is seen on the passport.

Full Name:__________________

Date of Birth:_________________

Gender:______________

If available Address of the Passengers:_____________

Whenever a booking is made the correct information must be displayed. This will help Passengers from facing any inconveniences or from being denied boarding  as a result of wrong or incomplete information.

Your cooperation in this important matter is greatly appreciated.

Best regards,

Thursday, January 8, 2015

ፕሬዜዳንት ኦባማ የሁለት አመት ኮሌጆችን በነፃ ለማድረግ ሃሳብ አቀረቡ





ፕሬዜዳንት ኦባማ የሁለት አመት ኮሌጆችን በነፃ ለማድረግ ሃሳብ አቀረቡ


WASHINGTON (AP) — The White House on Thursday announced a proposal that President Barack Obama said would make community college "free for everybody who is willing to work for it." But administration officials provided no details about the program's costs or where the money would come to pay for it.
Obama planned to formally announce the plan Friday at Pellissippi State Community College in Knoxville, Tennessee. He gave a preview in a videotaped message shot aboard Air Force One and posted on Facebook.
"It's not just for kids," Obama said. "We also have to make sure that everybody has the opportunity to constantly train themselves for better jobs, better wages, better benefits."
Obama provided few specifics, and White House and Education Department officials on a conference call with reporters Thursday evening said the funding details would come out later with the president's budget.
The White House did say that if all states participated, that nine million students could benefit — saving on average $3,800 in tuition per year for a full-time student. That means the program could cost in the billions of dollars. In a Republican-led Congress, the proposal likely faces a tough legislative fight to be passed.
"With no details or information on the cost, this seems more like a talking point than a plan," said Cory Fritz, press secretary for House Speaker John Boehner, R-Ohio.
Under the proposal, participating students would be expected to maintain a modest grade point average and participating schools would have to meet certain academic requirements. States would opt in to the program and put up a fraction of the funding.
"Put simply, what I'd like to do is to see the first two years of community college free for everybody who is willing to work for it," the president said.
David Baime, vice president for government relations at the American Association of Community Colleges, called the plan an "extraordinary" investment. He said the essence of the proposal is to reduce the cost of attending community college and "that is a concept that we heartily endorse."
Last year, Tennessee Gov. Bill Haslam signed into law a scholarship program using lottery funding that provides free community and technical college tuition for two years to the state's high school graduates.
The scholarship program faced opposition in Tennessee from some of the state's private colleges and legislators concerned that the program could potentially divert students and scholarship dollars from four-year schools. Haslam has said the program will increase the pool of students going to college.
The White House said its proposal was inspired by the Tennessee plan and another similar program in Chicago.
___
Follow Kimberly Hefling on Twitter: http://twitter.com/

የሶኒ ፒክቸርስ ለተወሰኑ ሲኒማ ቤቶ እንዲታይ ተብሎ የተቀደለትን ቃላ ምጥይቅ (The Interview Movie) ወይም ኢንተርቪውን በእኔ እየታ

በቃ ጠቅለል ባለ መልኩ በዚህ ሲኒማ ላይ የሰሜን ኮሩያውን መሪ ተጫዎቱበት ነው። በቃ ያላደረጉት ነገር የለም። ሆድ ይፍጀው ነው። ወይ ሲኒማ።።




ከእስራኤል መንግስት የቱሪዚምና ባህል ሚኒስቴር የደርሰን ዜና አለ በቅርቡ ለንባብ እናበቀዋለን





ከእስራኤል መንግስት የቱሪዚምና ባህል ሚኒስቴር የደርሰን ዜና አለ በቅርቡ ለንባብ እናበቀዋለን
ዜናው ጌታ የመጨረሻውን ቀን ወደ ተሰቀለበት ቦታ ሲጓዝ የነበረበት እውነተኛ መንገድን በተመለከተ ይሆናል። በቅርቡ አርኬሎጂ ስቶች ያገኙት መረጃን በተመለከተ ይሆናል።
For more info update here

Oops! Jesus’ Last Steps Are in the Wrong Place

Wednesday, January 7, 2015

ካሊፎርን ያ ውስጥ የእንቁላል ዋጋ ሊጭምር ነው :: ግን ለምን?





ካሊፎርን ያ ውስጥ የእንቁላል ዋጋ ሊጭምር ነው:: ግን ለምን?
ብታምኑም ባታምኑም ባለፈው የምርጫ ወቅት ባደረግነው ውሳኔ ነው። ነገሩ እንዲህ ነው። ካሊፎርንያ ውስጥ የሚረቡ/የሚያድጉ ዶሮዎች የሚኖሩበት ቤት ቢያንስ ቢያንስ አንድ ዶሮ ክንፏን እንደልቧ ዘርግታ ለመዝናናት እንድትችል ሆኖ መሰራት አለበት የሚል ህግ ሰለወጣ ዶሮ አርቢዎች በአንድ ክፍል እንደ ሰርዲን ታጭቀ መፈናፈኛ ሳይኖራቸው ለማርባት መቻላቸው በመቅረቱ ነው። ይህም በመሆኑ አነስተኛ ዶሮዎች በአንድ ክፍል ማስቀመጥ ስለሚቻል ለዶሮ ነፃነት ብለን ያወጣነው ህግ ኪሳችንን ሊያጥበው ነው። ደስ የሚለው ግን በዲሞክሪሲያዊ ህብረተሰብ የዶሮም ሂዎር ይቀየራል። ደስ አይልም። መልሱን ለእናንተው ልተወው::
በነገራችን ላይ የእንቁላል ዋጋ ለ 12ቱ ከ 50 ሳንቲም  አይበለጥም የዶሮ መብት መከበሩ ግን በገንዘብ አይተመንም . IT IS PRICELESS . Share the story  

California egg prices increase due to new law around chicken farming


California's chicken-cage size law, which went into effect on Jan. 1, could translate into an increase in your grocery bills in 2015.

When it comes to prioritizing, is it the chicken or the egg? California lawmakers say it has to be the chicken.

The new law requires farmers to house hens in cages with enough space to stand, turn and stretch their wings. California voters approved the measure back in 2008.

As such, farmers around the country have had to reduce their livestock or build additional accommodations to avoid conditions that were previously acceptable. Egg producers have long said the updated infrastructure will lead to big increases in the price of eggs.

San Jose resident Kyle Wojnar says if the new law means hens are happier then he doesn't mind paying more. "That makes sense to me, at least on a conscious level," he said.

"I think it's a good idea... the way they raise some of the animals and the farming, it's a little inhumane," said Glendale resident Pat Tyson.

On the other hand Karla Isaak wants the better price. "No, I really don't care about the chickens. I just love my eggs," she said.

The farmers additional expenses are already showing up on cartons on store shelves across the state.

"I think chickens should have more room, but I think we shouldn't have our prices raised," said Sandra Bay of San Bruno.

Chickens by law must have more space to move around. A poultry technician at Cal Poly says each chicken will receive 116 square inches of space, up from 69.

Experts worry there could be an egg shortage.

"If you look at the numbers, if we're producing 60 percent before, we're going to be producing about 35 percent of our eggs, that means the other 65 will have to come from out of state producers," egg producer Steven Soderstrom said.

California's out of state egg producers must also meet the new rule.

Industry analysts say egg prices could go up anywhere from 20 cents per dozen to $3.

"They seem to get us either way right? The cost is going to go up so it makes no difference," said Sean Gordy of Burbank.

 

Tuesday, January 6, 2015

እድሉ የተዘቀዘቀው ሎተረ አሸናፊ ትኬትህ $250,000 አሽንፍሃል የሚልህ በህትመት ግድፍት ስለሆን 250ሺ ሳይሆን ለሞራሉ መቶ ዶላር ተሰጠው




Man Told His Winning Lottery Ticket Is a Misprint

እድሉ የተዘቀዘቀው ሎተረ  አሸናፊ ትኬትህ  $250,000 አሽንፍሃል የሚልህ በህትመት ግድፍት ስለሆን 250ሺ ሳይሆን ለሞራሉ መቶ ዶላር ተሰጠው