Shop Amazon

Tuesday, April 21, 2015

Yemen: Migrants Held at ‘Torture Camps’

(Sanaa) –Traffickers in Yemen hold African migrants in detention camps, torturing them to extort payment from their families, with the complicity of local officials, Human Rights Watch said in a report released today. Sometimes the torture ends in death. The Yemeni government should vigorously investigate and prosecute human traffickers and members of the security forces involved in the abuses.

The 82-page report, “‘Yemen’s Torture Camps’: Abuse of Migrants by Human Traffickers in a Climate of Impunity,”documents harms suffered by migrants, most from the Horn of Africa, who try to travel through Yemen on their way to Saudi Arabia for work. Human Rights Watch found that various Yemeni security agencies in the border town of Haradh, where dozens of camps exist, and at checkpoints, allow the human trafficking industry to flourish with little government interference.

ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ ከነገ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ጀምሮ የሰባት ቀናት ጸሎተ ምሕላ ዐወጀ

ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ ከነገ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ጀምሮ የሰባት ቀናት ጸሎተ ምሕላ ዐወጀ፤ ቤተሰቦች የተሠው ክርስቲያኖችን ፎቶ፣ ስመ ክርስትና እና ሙሉ አድራሻ እንዲያቀርቡ አዘዘ – ‹‹ልጆቻችን የሃይማኖት ሰማዕትነትን የተቀበሉ የሃይማኖት መስተጋድላን ናቸው››

The Ethiopian Orthodox Tewahido Holly Senodos declared a week of prayer for  for 7 days to remember the victims of ISIS savage act. All victims families are asked to submit each victim's address , photo and baptism name to the church

Monday, April 20, 2015

ባወጣው ባወርደው ሁሉም ነገርበሳት ከመቃጠል፣ አንገት ከመታርድአገር ላይ መለመን እንዴ ጣሙ ያምር።


ባወጣው ባወርደው ሁሉም ነገር
በሳት ከመቃጠል፣ አንገት ከመታርድ
አገር ላይ መለመን እንዴ ጣሙ ያምር።



እባካችሁ በደቡብ አፍሪካ እና በአረብ አገር ያላች ሁ ወገኖች ወደ አገራችሁ ተመለሱ
ይህ ሳምንት በመላው የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ  ጥላሸት የለበሱ ሳምንታት ተብሎ የሚጠራ ሳምንት ነው። የደቡብ አፍሪካው ዙሉ ሲገርመኝ የሊቢያው አይሲስ ተጨመረበት። ስፈራ ስቸር ቪዲዮውን ክሊፕ አይቼ የደረሰው ነገር በአይኔ ቀኑ ሙሉ ሲንከራተት ዋለ። ግን ምን ላድርግ? አቅሙ ጠፋኝ። በቃ የተቅበዘበዘ ቀን ነው። ወገናችን ልክ ነፋስ እንደነካው አበቅ ያልገባበት የለም። ግማሹ ያለው ከአንበሳ መንጋጋ ስር ነው። ይህ በዚህ ስምንት የደረሰው ነገር ማለቂያ የለውም፣ ገና ጀመር እንጂ። ለእኔ የሚታየኝ አይኑ እያዬ እንደ በግ ከሚታረድ ወገኔ  አገሩ ላይ በሰላም ለምኖ መኖር ይሻላል። ታዲያ ከአገር የወጣው ወገኔ በፖለቲካም ሆነ በኢኮኖሚ ሁሉንም ነገር ጣል አድርጎ ጉዞ ወደ ቤት ነው። አወ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው ግን አሁን ባለኝ አቅሜ ማድረግ የምችለው በሃሳብ እንኳ መርዳት ስለሆነ። ጉልበት እና ደራሽ የላቸውም ብለው ከሚጨርሱን የአገራችንን አዬር ተንፍሶ መሞት ታላቅ ክብር ነው።

Friday, April 10, 2015

የአለም ሌቦችን ገንዘብ የሚያስቀምጠው የስዊዝ ባንክ ደንበኞቹን ወለድ መክፈል ሳይሆን ወለድ ማስከፈል ጀመረ።

የአለም ሌቦችን ገንዘብ የሚያስቀምጠው የስዊዝ ባንክ ደንበኞቹን ወለድ መክፈል ሳይሆን ወለድ ማስከፈል ጀመረ።
በአለም ላይ ያሉ ባንኮች ለደንበኞቻቸው ማለትም የቁጠባ ባንክ (Saving account)  ለከፈቱ ወለድ (interest) ምክፈሉ የታወቀ ነው። አንዱን ባንክ ከሌላው የሚያበላልጠውና በርከት ያሉ ደንበኞችን ለመሳብ የሚያችለው ታላቁ ቁልፍ ነገር ባንኩ ምን ያክል ወለድ ይከፍላል የሚለው ነው። ይህ አሰራር በአለም ዙሪያ ይብዛም ይነስም አንድ አይነት ነው። ነገር ገን የአለማችን ሌባን ቀማኞች ገንዘባቸውን የሚያሽሹበትና የሰረቁትን የሚደብቁበት የስዊዝ ባንክ ደንበኞችን የቁጠባ ሂሳብ ከመውለድ ይልቅ ሌቦችን ማስከፈል ጀምሯል። ያ ገንዝብ ማስወለድ ሳይሆን ማምከን ነው። ነገር ግን ሌቦች ሌላ ጥሩ የሆን ለገንዘባቸው ምቹ ቦታ ስለሌለ ወለድ ተክፍሏቸው ሳይሆን ወለድ ከፍለው ገንዘባቸውን በማስቀመጥ ዝርፊያቸውን ከምንግዜውም በላይ አጧጡፈውታል። ለስዊዝ ባንክ የሚክፍሉትን ገንዘብ ላማካካስ ዝርፊያቸው ላቅ ደመቅ ብሏል። አይገርምም

Thursday, April 9, 2015

A new Ethiopian rising star has born.






Her hidden talent has been unknown most of audiences, she is just a hidden treasure hiding from the world until she mesmerized every one including her families and friends with her new single release this week. Her name is Mekdes Abebe, few people heard her voice but now here she is. Her voice is smooth and  vibrant. She is the new Ethiopian rising star.

Enjoy and share

Sunday, April 5, 2015

አማዞን የሚባለው የአሜሪካ ኩባንያ በድረ ገፁ ላይ የፍየል ማከራዬት አገልግሎት ጀመረ::






አማዞን የሚባለው የአሜሪካ ኩባንያ በድረ ገፁ ላይ የፍየል ማከራዬት አገልግሎት ጀመረ

ፍዬሎቹ የሚከራዩት የስጋን አምሮት በማዬት ብቻ ለመወጥት ሳይሆን ለስራ ነው። አሜርካ ውስጥ በተለይ አንዳንድ ከተሞች ሳር በጣም ያድግና አንዳንዴ ለአይን የሚያስጠላ ሲሆን ሳሩ ሲደርቅ ደግሞ እሳት ያስነሳል። ለዚህም ለአብነት የሚሆነውና በአይናችን ያዬነው ከጥቂት አመታት በፊት ሳንድያጎ ከተማ ካሊፎርንያ ከተማ የተነሳው እሳት ነው። ያ እሳት በሰማይ በራሪ በመሬት ተሽከርካሪ የነበር የእሳቶች ሁሉ እሳት የነበር ሲሆን የሚሊዮን ዶላር ቤት በትንሽ ደቂቃዎች ውስጥ ዶጋ አመድ ሲያደርግ ትንሽ እንኳ ቅር የማይለው እሳት ነበር። ታዲያ በዚያን ወቅት ጢሻና ሳርን ለማጽዳት የታደሉ ፍየሎች መጥተው ሜዳውን እና ዱሩን ላጥ አድርገው ሄዳዋል። ዛሬ አማዞንም የሚያከራያቸው ፍዬሎች  ስራቸው መበላት ሳይሆን መብላት ነው። የታደሉ ብያቸዋለሁ። አሁን ያፋሲካ ስንቱ ፍየል ሲታረድ እንዚህ ድግሞ የስራ እድል ተፈጥሮላቸው ካለ ምንም ሃሳብ ይበላሉ። የአርባ ቀን እድል ይሉታል ይህን ነው።

ግን ክራይን በተመለከት ለምን የበግና የፍየል ዋጋ እንዲህ ጣራ ሲነካ አገራችን ውስጥ የሚከራይ ጠፋ። ሁኔታው እንዲህ ነው። ወላጆች ለጆቻቸው ከማንም እንዳያንሱ ባላሰቡት እዳ ይነከራሉ:: የሚከራይ በግ ወይም ፍየል ካለ ግን ነገሩ ቀላል ነው።
መጀመሪያ ፍየሉን ወይም በጉን ገንዘብ አስይዞ መከራየት
ከዚይ ፍየሉ ወይም በጉ መንደሩን በጩኸት ሲያናውጠው ይሰነብት እና የአመት በአል እለት ሁለት ኪሎ ስጋ ገዝቶ ከቤተሰብ ጋር ጥሩ እራት በልቶ በጉን ወይም ፍየሉን ወደ መጡበት መመለስ። ስጋ ካስፈለግ እና መግዣው ከተገኘ አምት በአሉ ካልፈ በሗላ መግዛት። ነገሩማ ይህን ሁሉ ምን አመጣው ያው ሰው የሰው ምላስ ስለሚፈራ አይደል። ለሁሉም ስለሚካራዩት ፍየሎች ከምንጩ ያንብቡት::Due to the shortage of American manpower during World War I, President Woodrow Wilson relied on sheep power to cut the White House lawn. In the 1920s the Philadelphia Phillies became their own farm team when their groundskeeper, desperate for help to maintain the Baker Bowl playing field, hired two ewes and a ram to trim the grass.

And just yesterday, Amazon began renting out goat mowers. The online company is offering “goat-grazing” services as part of the beta trial of its new Home Services campaign that provides everything from sink installations to yoga instruction. (At the moment, you can only rent a goat from the online retailer.) Each rental comes with a money-back “happiness” guarantee.

It turns out goats are better at clipping than sheep. According to Modern Farmer, it would take 83 sheep to mow 50,000 square feet of grass, but only 38 goats. Goats are also ruminants: Their four-chambered stomachs can process much more than grass, including many plants and substances that would be toxic to other critters.



Amazon has been pro-goat since last year, when Amazon Japan formed its own “weeding corps” of 30 to 40 goats, each with its own personal Amazon employee ID to work on the lawn outside the company’s distribution center. Goats and Amazon are a natural pairing because the company is based in Seattle, a city known for its state department-funded goat browsing on public underbrush. Goats can go places heavy farm machinery can’t, are cheaper than their human counterparts and leave a smaller carbon footprint. In fact, their hoofprints are cloven.

The Amazonian goats of Seattle are owned by Tammy Dunakin of Rent-a-Ruminant on nearby Vashon Island. Dunakin is prominent in goat-mowing circles, having appeared in a Colbert Report segment titled “People Who Are Destroying America: Landscaping Goats.” Stephen Colbert alleged that her operation was ruining the livelihoods of human landscapers. “I will not be satisfied until goats are doing all the landscaping jobs in this country,” she joked to his correspondent.

Dunakin, 53, has cropped brown hair, pale blue eyes and, on her pickup, bumper stickers that say, “THE VOICES IN MY HEAD TELL ME TO BUY MORE GOATS” and “I SUFFER FROM MULTIPLE GOAT SYNDROME (CUZ ONE GOAT IS NEVER ENOUGH).” While talking goat, she sways to and fro, perhaps because she’s constantly being nuzzled. The moment we enter her pasture, I’m greeted by a horned and bearded buck named Ernie and his brown- and black-striped buddy, Franz. The rest of the herd surrounds us, heads rubbing against our coats. “They give great massage,” Dunakin tells me.

MORE