አይ ጄኒፈር ሎፔስ: Jennifer Lopez
አይ ጄነፈር ሎፔስ። ጄኒ እንዳሁኑ ሳትሰክን እዚህም እዚያም ትል ነበር። ሁለት ውሽሞች ነበሯት። ታዲያ አንዱ ጋዜጠኛ አንድ ያላሰበችውን ጥያቄ ቢሆንስ (hypothetical question ) የሚሉት ነበር የጠየቃት። ጥያቄው እንዲህ ነው።
"ውቅያኖስ ውስጥ ጀልባ /ታንኳ ላይ ነሽ፣ በአጋጣሚ ሁለት ሰወች ውቅያኖሱ ውስጥ ሆነው ይንሳፋፋሉ እንዳይሰምጡ እርዳታ ይፈልጋሉ:: የአንቺ ጀልባ/ታንኳ ግን ከአንድ ሰው በላይ መጨመር አይችልም:: ታዲያ አንቺ ከሁለቱ ሰዎች የትኛውን ትመርጫለሸ/ታድኛለሽ::
ግን አንዱ የድሮው ውሽማሽ ቤን አፍሌክ (Ben Affleck) ሌላው ደግሞ የቀድሞው ውሽማሽ ሻዋን ዲዲ(Sean "Diddy"ቢሆኑ " ነበር ጥያቄው
ግን አንዱ የድሮው ውሽማሽ ቤን አፍሌክ (Ben Affleck) ሌላው ደግሞ የቀድሞው ውሽማሽ ሻዋን ዲዲ(Sean "Diddy"ቢሆኑ " ነበር ጥያቄው
ታዲያ ጄኒ ምን ያልች ይመስላሗል?
እሷማ ያለችው ያው " ሁለቱም ይሰመጡ " ነዋ።
No comments:
Post a Comment