Shop Amazon

Wednesday, July 23, 2014

በአለም ውዱ የጠርሙስ ውሃ! The most expensive bottled water in the world. fnd out





ድሮ ልጅ እያለሁ፣ ነግሩማ አሁንም  ማለት ይሻላል እንግሊዘኛ በቃ በእግሩ ነበር የማስሄደው። ከሁሉ የሚገርመኝ እኔ የምችለው የአሜሪካ (American) ወይም  ሪታንያ  እንግሊዘኛ  (British English) ሳይሆን የኢትዮጵያ እንግሊዘኛ (Ethiopian English)  መሆኑ ቁልጭ ዬኝ አገሬን ለቅቄ ስደት ላይ ነው። ነገሩ እንዲህ ነው። አገረችን ውስጥ አንዳንድ እቃዎችን በስማቸው ሳይሆን በሰራቸው ኩባንያ  እንጠርቸዋለን። ለምሳሌ  ለዚህ አባባል ድጋፍ  የሚሆኑት ምላጭ እና ርስ መፋቂያ ፈሳሽ (ቅቤ) ናቸው። እኔ የመሰለ ምላጭ በእንግሊዘ ቶፓዝ (topaz) ሲሆን የጥርስ መፋቂያ ፈሳሽ(ቅቤ) ደግሞ ኮልጌት(Colgate) ነው።  ይህ ማለት የኢትዮጵያ እንግሊዘኛ ማለት ነው። ከብዙ ውጣ ውረድ በሗላ ነበር ነገሩ የገባኝ። ለምሳሌ ብልጭ ድርግም የምትለዋ ሰዓት በኢትዮጵያ እንግሊዘኛ ዲስኮ (disco) ስትሆን የክንድ ሰዓት ደግሞ ሴኮ (Seiko) ነው።  የጥንቱ ሲሆን አሁን ደግሞ በጠርሙስ ሽጎ የሚሽጥ ውሃ በኢትዮጵያ እንግዘኛ ሃይላንደር (High Lander)  ሲሆን ሌላው ወደ ኢትዮጵያ እንግሊዘኛ እየገባ ያለው አይፎን (iPhone) ነው። ያም ማለት ጠፍጣፋ ሆኖ ሾጠጥ ያለ ስልክ ሁሉ (smartphone) ማንም ይስራው ማንም አይፎን ነው። The same for IPAD


የዛሬው አመጣጤ እንኳ ይህንን ለመናገር ሳይሆን በአጋጣሚ በጠርሙስ ታሽጎ ሰለሚሸጥ ውሃ (Bottled Water) ያገኘሁትን ላካፍላችሁ። በአገራችን ያሉት የሚሽጡ ውሃዎች ውድ ናቸው ብላችሁ የምታግሮመርሙ ካላችሁ ይህንን አንብቡ። በአለም ላይ በጣም ውዱ ውሃ የሚሽጠው ስልሳ ዶላር ($60 000) ነው።
አንድ ጠርሙስ ማለት ነው። ሙሉ ኩባንያውን እንዳይመስላች ሁ። ውሃው ውስጥ ርቅ ብናኝ አለበት። ሌሎች ውሃዎችም ስልሳ ዶላር ባይደርሱም ወደ ሶስት መቶዎች ይደርሳሉ። ለምሳሌ የአሜሪካ ፕሬዜዳንቶች በመጣት የታዎቀው ውሃ ከመቶ አመት በላይ ከአንድ ምንጭ/ቦታ ተቆፍሮ የሚዎጣ ሲሆን ቀጥታ ከምንጩ ወደ ጠርሙሱ የሚገባ ሲሆን እጅ አይነካውም :: ውሃው ለጤንነት በጣም የታዎቀ ሲሆን የሆሊውድ አክተሮች እና ታዋቂ ሰዎች ነው የሚጠጡት። ታዲያ አገራችን ስንት ያን የመሰሉ ውሃዎች አሏት። ወይ አገሬ።

1. Acqua di Cristallo Tributo a Modigliani (Solid Gold Bottle) – $60,000
In case these other “semi-affordable” bottles of water didn’t peak your interest enough, maybe a $60,000 bottle of water will… Not only will this bottle of water quench your thirst, but after you can add it to your investment portfolio under the precious metals category. This bottle of water is made 24 karat solid gold. You can also find this bottle of water in gold matte, silver, silver matte, and crystal variations. Each bottle of this luxurious water comes with a leather case. The water itself actually has five milligrams of gold dust inside of it.

2. Fillico Jewelry Water – $219
3. Hello Kitty Fillico – $100
4. Bling H2o – $40
5. Hawaiian Deep Seawater – $33.50
6. Veen – $23
7. 10 Thousand BC – $14
8. Aquadeco – $12
9. Tasmanian Rain – $10-11
10. Christian Lacroix – Evian – $10

No comments:

Post a Comment