በትግራይ የሕግ የበላይነት የማስከበር ስራ በታቀደው መሰረት እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ
*************************
በትግራይ የሕግ የበላይነት የማስከበር ስራ በታቀደው መሰረት እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል፡፡
በትግራይ ክልል የተጀመረው ኦፕሬሽን ወንጀለኛው ጁንታ የሕወሃት ቡድን ትጥቅ እንዲፈታ ከተደረገ በኋላ፣ ችግር ፈጣሪዎች ለፍርድ ሲቀርቡ እንዲሁም በክልሉ ሕጋዊ ተቀባይነት ያለው አስተዳደር ሲመሰረት እንደሚቆም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፡፡
ሁሉም ስራዎች በተገቢው ፍጥነት እየተከናወኑ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትዊተር ገጻቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል፡፡
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን

Prime Minister Abiy Ahmed said the rule of law is being implemented in Tigray as planned
***************************
Prime Minister Abiy Ahmed said the rule of law is being implemented in Tigray as planned.
The operation, which began in Tigray State, will end after the disarmament of the criminal Junta TPLF, the perpetrators will be brought to justice and a legitimate administration will be established in the state, he said.
In a message posted on his Twitter account, Prime Minister Abiy Ahmed said that all the work is being carried out at the proper pace.
The right way to get our video information
No comments:
Post a Comment