A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

One global hub for useful information.

EthioVibes Global organizes practical guides for travel, passport and visa documents, money, tax, auto, food, culture, history, sports, diaspora life, technology, and business.

Best Global Hub Topics
  • Passport, visa, translation, apostille and embassy guides
  • Travel guides for Ethiopia, Africa, USA and the world
  • Money, tax, import/export and small business education
  • Auto, sports, food, culture, history and diaspora resources
Advertisement

Explore the Global Departments

Each department keeps the site organized so readers and search engines understand the purpose of every article.

🌍World TravelCountry guides, airports, travel checklists, Africa, Europe, USA and World Cup travel. 🛂Passport, Visa & DocumentsPassport photos, visa checklists, Yellow Card, apostille, embassy and translation help. 💼Money, Tax & BusinessTax basics, 1099 workers, small business, bookkeeping, imports, exports and banking. 🚗Auto Knowledge CenterHonda, Toyota, used car buying, VIN checks, repair basics, auctions and insurance. Food, Coffee & CultureEthiopian food, African food, coffee culture, restaurants, etiquette and lifestyle. 📚History & BiographyWorld history, Ethiopian history, biographies, inventors, leaders and educational stories. Sports & World CupFIFA rules, World Cup 2026, teams, stadiums, African football and fan guides. 🤝Diaspora ResourcesCommunity guides, churches, events, family documents, immigration and local services.
Advertisement
Showing posts with label አብይ አህመድ. Show all posts

More than $ 250,000 seized in Addis Ababa

Published
በአዲስ አበባ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ250 ሺህ ዶላር በላይ  ተያዘ
****************************

የአሸባሪውን የህወሓትና የሸኔ ቡድንን እንቅስቃሴ በገንዘብ ሲደግፉ የነበሩ የ240 ተጠርጣሪ ግለሰቦች የፋይናንስ ስርዓት እንዲቋረጥና በአካውንታቸው ውስጥ የተገኘ ከፍተኛ ገንዘብ እንዲታገድ መደረጉን የፌደራል የደህንነትና የፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ ፡፡

በአዲስ አበባ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ250 ሺህ ዶላር በላይ  መያዙን እና ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩትን ጨምሮ በተለያዩ  ወንጀሎች  የተሰማሩ በርካታ  ግለሰቦች በቁጥጥር ሾር መዋላቸውንመ ግብረ ሀይሉ አመልክቷል፡፡ 

የፌደራል የደህንነትና የፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ከመደበኛ የፀጥታ ስራው በተጨማሪ በአሁኑ ወቅት ወደ ሀገር ውስጥ እያገቡ ያሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ- ኢትዮጵያውያን ምቹትና ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን ከፍተኛ ዝግጅትና ስምሪት አድርጎ የጋራ ግብረ ኃይሉ እየተቀበለ ይገኛል፡፡ 

ይሁንና ከትልቁ ሀገራዊ ዓላማ በተቃራኒ የግል ጥቅማቸውን ለማግበስበስ የሚንቀሳቀሱ አንዳአንድ ህግወጦች በመገኘታቸው ህገወጥ ድርጊታቸውን ለማቆም በአዲስ አበባ በተለምዶ ኢትዮጵያ ሄቴል፣መርካቶና መሰል የጥቁር ገበያ ማዕከሎችና ሌሎች የሚጠረጠሩ አካባቢዎች በተካሄዱ ኦፕሬሸኖች በርካታ ተጠርጣሪዎች  በቁጥጥር ሾር ውለዋል ብሏል መግለጫው፡፡

የከተማዋን በጎ ገፅታ ለማበላሸት በሚንቀሳቀሱ በእነዚህ ህግወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪዎች ላይ በተወሰደ እርምጃም ከ250 ሺህ ዶላር በላይ በቁጥጥር ሾር መዋሉን የጋራ ግብረ ኃይሉ መግለጫ ጠቁሟል፡፡
 
መግለጫው አክሎም ከህገወጥ የግንዘብ ዝውውር ጋር በተያያዘ ከ50 ሺህ በላይ ፓውንድ እንዲሁም የተለያዩ ሀገራት የብር ኖቶች እና ከ115 ሚሊዮን ብር በላይ የኢትዮጰያ ገንዘብ ከተጠርጣሪዎች ጋር እጅ ከፍንጅ መያዙን ግብረ ኃይሉ አስታውቋል፡፡

ከዚሁ ህገወጥ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ በተለምዶ ቤቴል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚኖር በአንድ ተጠርጣሪ ግለሰብ ቤት ውስጥ አንድ ነጥብ አምስት ኪሎ ግራም የሚመዘን ኦፓል እንዲሁም በከተማዋ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 አንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ገንዘቦች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ትናንሽ ታብሌቶች፣  ላፕቶፖች፣ የብር ጌጣጌጦች፣ የባንክ ሂሳብ ደብተሮች እና ፍላት ቴሌቪዥኖች መያዛቸውን መግለጫው ጠቁሟል፡፡ 

በተመሳሳይም ከአደንዘዥ እፅ ጋር በተያያዘ 5 አዘዋዋሪዎች መያዛቸውን ያመለከተው የፌደራል የደህንነትና የፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል፤ የተለያዩ የተጭበረበረ ሰነዶችን በማዘጋጀት የተለያዩ የማጭበርበር ወንጀሎች እንዲሰሩ የሚያግዙ 7 ህገ-ወጥ ደላሎችም በቁጥጥር ሾር መዋላቸውን የጋራ ግብረ ኃይሉ አስታውቋል፡፡

በተያያዘ ሀገር በማፍረስ ሴል ውስጥ በመሳተፍ ላይ ያለውን የአሸባሪውን የህወሓትና የሸኔ ቡድንን እንቅስቃሴ በገንዘብ ሲደግፉ የነበሩ የ240 ተጠርጣሪ ግለሰቦች የፋይናንስ ስርዓት እንዲቋረጥና በአካውንታቸው ውስጥ የተገኘ ከፍተኛ ገንዘብ እንዲታገድ መደረጉንና ጉዳያቸውም በምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝም የጋራ ግብረ ኃይሉ ገልጿል፡፡  

ለእንግዶች ከእንግዳ ተቀባዩ ህዝባችን ጋር በመቀናጀት ሁሉንም ነገር የተመቻቸ የማድረጉ ሾል እየተሰለጠ መሆኑን ያስታወቀው የጋራ ግብረ ኃይሉ፤ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ- ኢትዮጵያውያን ያለ ምንም የፀጥታ እና የደህንነት ችግር የትም ቦታ ተንቀሳቅሰው የሚፈልጉትን ለማድረግ ይችሉ ዘንድ የፌደራል የደህንነትና የፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይሉ በቂ ዝግጅት አድርጎ ወደ ስምሪት መግባቱን አመልክቷል፡፡

ህብረተሰቡም በአካባቢው አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲመለከት ለጸጥታና ለመረጃ አካላት የተለመደ ጥቆማ መስጠቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል በዚህ አጋጣሚ የጋራ ግብረ ኃይሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡


በትግራይ የሕግ የበላይነት የማስከበር ስራ በታቀደው መሰረት እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ

Published
በትግራይ የሕግ የበላይነት የማስከበር ስራ በታቀደው መሰረት እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ
*************************

በትግራይ የሕግ የበላይነት የማስከበር ሾል በታቀደው መሰረት እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል፡፡

በትግራይ ክልል የተጀመረው ኦፕሬሽን  ወንጀለኛው ጁንታ የሕወሃት ቡድን  ትጥቅ እንዲፈታ ከተደረገ በኋላ፣ ችግር ፈጣሪዎች ለፍርድ ሲቀርቡ እንዲሁም  በክልሉ ሕጋዊ ተቀባይነት ያለው አስተዳደር ሲመሰረት እንደሚቆም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፡፡

ሁሉም ስራዎች በተገቢው ፍጥነት እየተከናወኑ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትዊተር ገጻቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል፡፡

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን 

 Prime Minister Abiy Ahmed said the rule of law is being implemented in Tigray as planned
 ***************************

 Prime Minister Abiy Ahmed said the rule of law is being implemented in Tigray as planned.

 The operation, which began in Tigray State, will end after the disarmament of the criminal Junta TPLF, the perpetrators will be brought to justice and a legitimate administration will be established in the state, he said.

 In a message posted on his Twitter account, Prime Minister Abiy Ahmed said that all the work is being carried out at the proper pace.

 The right way to get our video information