Shop Amazon

Sunday, January 9, 2022

በካሊፎርንያ የኮቢድ ስርጭት ስለበዛ ሎስ አንጀለስ ሊከበር የነበረው የታላቁ በዓለ ጥምቀት በቦታው በአካል ከማክበር በፌስቡክ እና ዩቱብ ላይ እንዲከበር ተወሰነ።

በካሊፎርንያ የኮቢድ ስርጭት ስለበዛ ሎስ አንጀለስ ሊከበር የነበረው የታላቁ በዓለ ጥምቀት በቦታው በአካል ከማክበር  በፌስቡክ እና ዩቱብ ላይ እንዲከበር ተወሰነ። 


YebboMedia Jan. 9, 2022( ጥር ፩ 2014 ዓም) በካሊፎርንያ ግዛት እና አካባቢዋ ለምትኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን እና ለጥምቀት  ታዳሚውች በሙሉ፣ በአሁኑ ወቅት  በኮቢድ-19 ያልታሰበ እንደ  ሰደድ እሳት በፍጥነት መተላለፉን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የዘንድሮውን ጥምቀት በአንድ ላይ ሞቅ ደመቅ አድርጎ በሎስ አንጀለ  ለማክበር ታስቦ የነበረውን ታላቅ በአል በቦታው በአካል ተገኝቶ  ከማክበር ይልቅ  በ Virtual/online  ለማድረግ ተወስኗል። 

ይህንን ታላቅ የሚያስመሰግን ውሳኔ የሰጡትን የበአሉን አዘጋጆች እያመሰገንን የበአሉን መርሃ ግብር እና የኢንትርርኔት አድራሽ ከበራሪ ወረቀቱ ላይ አንብቡ።
የሰማችሁም ላልሰሙት አሰሙ።

For all Orthodox Tewahedo believers in and around California,  the Epiphany
Live celebration which was planned   in   Los Angeles is now a  "virtual/online" event, given fact  that  Cobid-19 is now spreading like wildfire and to protect the spread of Covid the virtual celebration will be held via YouTube and Facebook. Please read the attached flyer to  find out more about the holiday celebration and schedules.
Please help us to spread the word by  by sharing  this announcement with others .

ሪፖርተር:አም


 

No comments:

Post a Comment