Shop Amazon

Saturday, January 1, 2022

Russia tests 12 newer anti-RPG missiles.

ታህሳስ 23፣ 2014

ሩሲያ 12 አዲስ ስሪት ዘመን አፈራሽ ሚሳየሎችን ሞከረች፡፡

ሩሲያ የሞከረቻቸው ሚሳየሎች ከድምፅ በብዙ እጥፍ የሚምዘገዘጉ እንደሆኑ CGTN ፅፏል፡፡

በቅርቡም S-500 የተሰኘውን የሚሳየል መከላከያ ጋሻ መሞከሯን መረጃው አስታውሷል፡፡

ሩሲያ ሙከራዋን የደጋገመችው ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ጋር የጦር አተካራዋ እየበረታ በመጣበት ወቅት ነው ተብሏል፡፡

ምዕራባዊያን ሰሞኑን ሩሲያ ዩክሬይንን ልትወራት ነው የሚል ክሳቸው እየደጋገሙት ነው፡፡

የክሬምሊን ሹሞች በፊናቸው ዩክሬይን የመውረር ሀሳቡም እቅዱም የለንም እያሉ ነው፡፡

ሩሲያ ኔቶ ወደ ምሥራቅ ተጨማሪ ማስፋፊያ እንዲያደርግ በህግ የተደገፈ ዋስትና እንዲሰጣት እየጠየቀች ነው፡፡

የኔነህ ከበደ Jan  01, 2022

 Russia tests 12 newer anti-RPG missiles.

 CGTN writes that the missiles tested by Russia are twice as loud as the ones.

 Records show that she recently tested the S-500 anti-aircraft gun.

 Russia is said to have repeated the test amid growing military ties with the North Atlantic Treaty Organization (NATO).

 Westerners have repeatedly accused Russia of invading Ukraine.

 The Kremlin has said it has no plans to invade Ukraine.

 Russia is seeking a legal guarantee from NATO for further expansion into the East.

 It's hard for you


No comments:

Post a Comment