Sudan's Prime Minister Abdullah Hamdock has resigned
******************
Prime Minister Abdullah Hamdock has announced his resignation.
In a televised address, Abdullah Hamdock said he had done his utmost to ensure that the country was not in danger and called for a national consultation on the country's political crisis.
It is unclear who will replace Hamdock as prime minister, CGTN reports.
Hamdock returned to power after being ousted in a coup.

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላህ ሀምዶክ ከስልጣናቸው ለቀቁ
******************
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላህ ሀምዶክ ከስልጣናቸው በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡
አብደላህ ሀምዶክ በቴሌቪዥን ቀርበው ባደረጉት ንግግር ሀገሪቱ አደጋ ውስጥ እንዳትገባ የተቻላቸውን ሁሉ ጥረት ማድረጋቸውን ገልጸው የሀገሪቱን የፖለቲካ ቀውስ አስመልክቶም ሀገራዊ ምክክር እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
አሁን ላይ ሀምዶክን ተክቶ የጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ስልጣን ማን እንደሚቆጣጠር ግልፅ አለመሆኑን ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡
ሀምዶክ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣናቸው ከተወገዱ በኋላ ዳግም ወደ ኃላፊነታቸው ተመልሰው እንደነበር ይታወሳል፡፡
No comments:
Post a Comment