Shop Amazon

Sunday, January 2, 2022

The work done by the TPLF to restore the health facilities damaged by the terrorist group has so far yielded results and new ones are being made to play their part.

በአሸባሪው ህወሀት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት አገልግሎት ወደነበረበት ለመመለስ ትስስር በመፍጠር እስካሁን በተስራው ስራ  ጥሩ ውጤት እየተገኘ ሲሆን አዳዲሶችንም በማስተሳስር  የድርሻቸውን እንዲወጡ እየተደረገ ነው።

አሸባሪው የጥፋት ቡድን ካደረሰው ጉዳት ጋር ተያይዞ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሺዎች የሚቆጠሩ የጤና ተቋማት የወደሙ ሲሆን የጤና ተቋማት አገልግሎት ወደነበረበት ለመመለስ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ከፍተኛ ጠቀሜታ ስላለው  ጤና ሚኒስቴር ከነደፈው ዕቅድ አንዱ ከክልሎች፣ ከፌዴራል እና ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች ጋር በመተባበር የተጎዱ ተቋማት ጋር ጥምረት በመፍጠር መደገፍና እና አገልግሎት ማስጀመር ነው።  

በአሸባሪው ኃይል ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት አገልግሎት ወደነበረበት ለመመለስ በተሰራው ትስስር መሰረት በፌደራል ሆስፒታሎች ፣ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ እና በስሩ በሚገኙ ሆስፒታሎች በተደረገላቸው ድጋፍ እስካሁን 13 ሆስፒታሎች አስፈላጊ የሚባሉ የጤና አገልግሎቶች ማለትም ሁሉም የድንገተኛ ጊዜ እንክብካቤ፣ የእናቶች እና ህፃናት ጤና አገልግሎት፣ የፅኑ ህክምና እንክብካቤ አገልግሎት፣የቀዶ ጥገና አገልግሎት፣ የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት እና አስፈላጊ የላብራቶሪ አገልግሎቶች እየሰጡ ይገኛሉ፡፡

በተጨማሪም በጥፋት ቡድን ምክንያት የወደሙ ጤና ተቋማትን ወደነበሩበት ለመመለስና የጤና አገልግሎት ለማስጀመር የክልል ጤና ቢሮዎችና የዩንቨርስቲ ሆስፒታሎችን ከወደሙ ጤና ተቋማት ጋር በማስተሳሰር  ድጋፍ እንዲያደርጉ 61 ጤና ጣቢያዎች እና 18 ሆስፒታሎች ላይ ሰፊ ስራ ተጀምሯል።

 በአሁኑ ሰዓት:
 ✔️የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ 25 ጤና ጣቢያዎች፤ 
✔️የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ 3 ጤና ጣቢያዎች፣ 
✔️የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ 10 ጤና ጣቢያዎች፣
✔️የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን 7 ጤና ጣቢያዎች፣በሰሜን ወሎ 4 ጤና ጣቢያዎች እንዲሁም በአፋር ክልል 6 ጤና ጣቢያዎች 
✔️የድሬድዋ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአፋር ክልል የሚገኙ 3 ጤና ጣቢያዎች በተጨማሪም 
✔️የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ በአፋር ክልል የሚገኙ 3 ጤና ጣቢያዎች ይዘዋል፡፡

በተጨማሪም:-
✅የዩኒቨርስቲ ሆስፒታሎች ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ➖ ወልድያ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ፤
✅ህይወት ፋና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ➖ አቀስታ ሆስፒታልን ፤
✅ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ መርሳ የመጀመርያ ሆስፒታልን፣ 
✅ዲላ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ ተፈራ ሀይሉ ሆስፒታልን(ሰቆጣ)፣
✅( ወራቤ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ አጣየ
The work done by the TPLF to restore the health facilities damaged by the terrorist group has so far yielded results and new ones are being made to play their part.

 In connection with the terrorist attack, thousands of health facilities were destroyed in various parts of the country, and the involvement of all stakeholders in the restoration of health facilities is crucial.  it is.

 With the support of Federal Hospitals, the Addis Ababa Health Bureau and its affiliated hospitals, 13 hospitals have so far provided essential health services, including emergency care, maternal and child health services, intensive care, and surgery.  They provide maintenance services, outpatient services and necessary laboratory services.

 In addition, extensive work has been started on 61 health centers and 18 hospitals to link regional health offices and university hospitals with rehabilitated health facilities to restore and restore health facilities destroyed by the disaster.

 Currently:
 ቡብSouth Nationalities Regional State Health Bureau 25 Health Centers in South Wollo Zone;
 3Gambella Regional Health Bureau 3 Health Centers in North Wollo Zone,
 ማ Sidama National Regional State Health Bureau for 10 health centers in North Shoa Zone.
 አበባ Addis Ababa City Administration Health Bureau 7 Health Centers in South Wollo Zone, 4 Health Centers in North Wollo and 6 Health Centers in Afar Region
 በተጨማሪም Dire Dawa City Administration Health Bureau In addition to 3 health centers in Afar region
 ሀThe ​​Harari Regional Health Bureau has 3 health centers in Afar State.

 in addition:-
 ጥቁርUniversity Hospitals Black Lion Specialized Hospital ➖ Woldia Specialized Hospital;
 ✅ Hiwot Fana Specialized Hospital ➖ Akesta Hospital;
 ✅ Hawassa University Hospital ➖ Mersa First Hospital,
 ✅dila University Hospital ➖ Tefera Hailu Hospital (Sekota);
 ✅ (Werabe University Hospital ➖ Ataye Hospital;
 ✅ Jijiga University Hospital ➖ Adarkai Primary Hospital;
 Queen Eleni Hospital ➖ Zukula Hospital;
 ✅ Mizan Tepe Hospital ➖ Tenta Primary Hospital;
 ✅ Wolayita Sodo University Hospital ➖ Wadla Primary Hospital;
 ✅ Arba Minch University Hospital ➖ Lalibela General Hospital;
 ✅ Wolkite University Hospital ➖ Amdework Primary Hospital;
 ✅ Jimma University Medical Center / Nejo and Dembidolo Hospital ➖ Delanta Hospital;
 ✅ Ambo University Hospital ➖ Kobo Primary Hospital;
 ወላ Medelabu University Hospital / Adama Medical College ➖ Shewarobit Primary Hospital;
 ✅ Year ካር Carl University Hospital ➖ Kercha Hospital (Oromia);
 ✅Salale University Hospital ➖ Gedami Hospital;
 ✅Welega University Hospital / Shambu Hospital ቢ Abidengoro Hospital;
 ✅ Bulahora University Hospital / Yabelo Hospital ➖ Melkasoda Hospital;
 ✅Asala University Hospital / Adama Medical College ➖ Guduru Hospital;
 ✅ Dembidolo University Hospital ➖ Begi Hospital has joined the support work. Thank you very much for all your efforts in this regard.


 ሆስፒታልን፤ 
✅ጅጅጋ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ አዳርቃይ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን፤
✅ንግስት ኢሌኒ ሆስፒታል ➖ ዝቋላ ሆስፒታልን፤ 
✅ሚዛን ቴፒ ሆስፒታል ➖ ተንታ የመጀመሪያ ደረጃ  ሆስፒታልን፤ 
✅ወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ ዋድላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን፤ 
✅አርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ ላሊበላ ጠቅላላ ሆስፒታልን፤ 
✅ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ አምደወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን፤ 
✅ጅማ ዩኒቨርስቲ ህክምና ማዕከል/ነጆ እና ደምቢደሎ ሆስፒታል ➖ ደላንታ ሆስፒታልን፤ 
✅አምቦ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ ቆቦ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን፤ 
✅መደ ወላቡ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል/አዳማ ሜዲካል ኮሌጅ ➖ ሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን፤ 
✅መቱ ካርል ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ ቀርቻ ሆስፒታልን (ኦሮሚያ)፤ 
✅ሰላሌ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ ግዳሚ ሆስፒታልን፤ 
✅ወለጋ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል/ሻምቡ ሆስፒታል ➖ አቢደንጎሮ ሆስፒታልን፤ 
✅ቡሌሆራ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል/ያቤሎ ሆስፒታል ➖  ሜልካሶዳ ሆስፒታልን፤ 
✅አሰላ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል/አዳማ ሜድካል ኮሌጅ ➖ ጉዱሩ ሆስፒታልን፤ 
✅ደምቢደሎ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ➖ ቤጊ ሆስፒታል ጋር ትስስር በመፍጠር ወደ ድጋፍ ስራው የገቡ ሲሆን በዚህ ረገድ ሁሉም እያደረጉ ስላሉት ርብርብ እጅግ አያመሰገን እነዚህ ሆስፒታሎች እና ጤናጣቢያዎች በአፋጣኝ ስራ ለማስጀመር እና ሙሉ ለሙሉ ወደነበሩበት ለመመለስ አሁንም ከፍተኛ መዋለ ነዋይና ድጋፍ ስለሚፈልግ ሁሉም ባለድሻ አካላል ድጋፍ እንዲያደርግ ለማሳሰብ እንወዳለን።

No comments:

Post a Comment