ለአቅም ሂዋን ያልደረስችውና ለምን ወላጆቼ ተቆጡኝ ብላ ከኮበለለች በሗላ በየ ሳምንቱ $650 ዶላር ለትምህርቴና ለኑሮዬ ካልከፍላችሁ ብላ ወላጆቿን ከሳ የነበረችው ራሄል ካኒንግ (Rachel Canning))ወደ ቤቷ ተመለሰች። የሚገርመው ለዚህ ሁሉ ጣጣ ብቸኛው ተጠያቂው የልጅቷ ጓደኛ መሆኑ ተደርሶበታል። በልጅ የማይታዘዝበት አገር
ወላጆቿን ፍርድ ቤት ያቆመችው ወጠጤ ቤቷ ተመለስች።
Published

Comments