Wednesday, March 12, 2014

እንደ ኢትዮጵያዊ እግዚያብሔርን በየ ሰአቱ የሚጠራ የለም

እንደ ኢትዮጵያዊ እግዚያብሔርን በየ ሰአቱ የሚጠራ የለም::
እኛ ኢትዮጵያዊያን እግዚያብሔርን ሳናውቅ በቃ በክፉም በደጉም እናነሳዋላን ግን አይታወቀንም
ለምሳሌ
ሰላም ነው ሲል ይመስገን
ሰው ሲያስንጠሰው  ይማርህ
ከተጎዳን ይብስ አያማጣ
አንድን ሰው ከጠላንው ይድፋህ
ተንኮለኛውን የጅህን ይስጥህ
ያታለለን ያሳኛል
ከከፋን ስኪ አንተ ታውቃለህ
ከጨነቀን ያዛሬን አውጣን
ከቸገረን እረ ሙላበት
ካመመን ፈውሱን ላክ
ሰው ሙዝዝ ካለብን እረ ገላግልን
ያልሆን ነገር ስናይ ምኑን ጣለብን?
ሌላም ...

 

 ታዲያ እግዜር እኛን ያልሰማ ማንን ይስማ?

አልሰማም ያላችሁ ካላችሁ እንዳትሞኙ ቀኑን ጠብቆ ይመጣል ሁሉም ለደግ ነው።
አሜን

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon