የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Wednesday, March 12, 2014

አይ ጄኒፈር ሎፔስ: Jennifer Lopez

አይ ጄፈር ሎፔስ: Jennifer Lopez 


አይ ጄነፈር ሎፔስ። ጄኒ እንዳሁኑ ሳትሰክን እዚህም እዚያም ትል ነበር። ሁለት ውሽሞች ነበሯት። ታዲያ አንዱ ጋዜጠኛ አንድ ያላሰበችውን ጥያቄ ቢሆንስ (hypothetical question )  የሚሉት ነበር የጠየቃት። ጥያቄው እንዲህ ነው።
"ውቅያኖስ ውስጥ ጀልባ /ታንኳ ላይ ነሽ፣ በአጋጣሚ ሁለት ሰወች ውቅያኖሱ ውስጥ ሆነው ይንሳፋፋሉ እንዳይሰምጡ እርዳታ ይፈልጋሉ:: የአንቺ  ጀልባ/ታንኳ ግን ከአንድ ሰው በላይ መጨመር አይችልም:: ታዲያ አንቺ ከሁለቱ ሰዎች የትኛውን ትመርጫለሸ/ታድኛለሽ:: 

ግን አንዱ የድሮው ውሽማሽ ቤን አፍሌክ (Ben Affleck)  ሌላው ደግሞ የቀድሞው ውሽማሽ ሻዋን ዲዲ(Sean "Diddy"ቢሆኑ " ነበር ጥያቄው
ታዲያ ጄኒ ምን ያልች ይመስላሗል?
 እሷማ ያለችው ያው " ሁለቱም ይሰመጡ "

ጥያቄው:እርስዎስ በጄኒ ቦታ ቢሆኑ ምን ያደርጉ ነበር?

 ቪዲዮው ብዙ የብልግና ቃላታ ሰላሉብት አወጥተንዋል

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

100 FAQs for Travelers to Ethiopia | YebboTravel

100 FAQs for Travelers to Ethiopia | YebboTravel 100 FAQs for Travelers to Ethiopia Quick answers about visa...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon