A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Passport Photo Translation Notary Tax Travel ለኢትዮጵያውያን
Advertisement

ማስታዎቂያ መሳቅና መዝናናት ለምትፈልጉ ብቻ ቀኑ ነገ ቦታው ሳን ድያጎ የሳቅ ዶክተሮች (ባለሙያዎች) ፩ኛ ባትሪ ፪ኛ ልጅ ያሬድ ፫ኛ ዶክሌ

Published
ማስታዎቂያ መሳቅና መዝናናት ለምትፈልጉ ብቻ
መሳቅ ለረሳችሁ፣ ፈገግታ ለራቃችሁ፣ ኑሮ ላጣደፋችሁ ፣ አረፍት ላምራችሁ፣ ኑ ተዝናኑ። ሳቅ መድሃኒት መሆኑን አይርሱ
ቀኑ ነገ (May 16, 2014)
ቦታው ሳን ድያጎ (San Diego CA)
የሳቅ ዶክተሮች (ባለሙያዎች)
፩ኛ ባትሪ ተመስገን
፪ኛ ልጅ ያሬድ
፫ኛ ዶክሌ ወንዶሰን

Comments