Shop Amazon

Tuesday, March 11, 2014

አንበሳና የውጭ ኩባንያ አንድ ናቸው

አንበሳ ሲመጣ ሁሉም እንሰሳት ይደበቃሉ፣ የሞቱ ይመስላሉ በቃ ከአንበሳ መንጋጋ ላለመግባት የማያደርጉት የለም። የውጭ ኩባንያም ልክ አንበሳን ማለት ነው። ታዲያ አንበሳ ሊበላ ሲመጣ እንዳይበሉ መደበቅ ነው እንጂ ብሉኝ ብሎ  ማሳየቱ አንበሳን ያፋፋዋል። ቶሎም አይወጣም:: ሌላም አለ ብሎ ከየስርቻው የተደበቀውን ሁሉ በልቶ ባዶ መሆኑን ሲይውቅ ነው የሚወጣው። የውጭ ኩባንያም ልክ እንደ አያ አንበሶ ሊበላ ነው የመጣው። ግን አንበሳውን የዱር አንብሳ ሳይሆን የዙ (zoo) ወይም አንበሳ ግቢ እንዳለ አንበሳ እየትቆጣጠሩ፣ እየወሰኑ፣ እየመረ ጡ፣ አንዳንዴም ጎብኝወች ገንዝብ ገፍለው እንዲዩት እያደረጉ ማስራት ነው እንጂ ሰንሰለቱን ከለቀቁጥ መልሶ ለማሰር አደገኛ ነው። እንዲያውም አገሩ የኔ ነውና ውጡ ሊል ይችላል።


No comments:

Post a Comment