ትንሿ ወሻ።
ቦታው ባንክ ቤት ነው። ባለ ውሻዋ ሶፋ ላይ ቁጭ ብላ ተራዋን ሰትጥብቅ ነበር የአንዱ ሰውዬ ድምጽ ወደ ውሻዋ እንዳይ የገፋፋኝ። ሰውዬው(ፈረንጁ) የሚያወራው በጣም ተድንቆ ስለነበር ሁሉም ባንክ ቤት ያለ ሰው ሁሉ ይሰማው ነበር። የመጀመሪያው ጥያቄ ውሽዋ ገና የተወለደች ስለምትመስል "ስንት ቀኗ ነው?" ነበር። እኔም ወደ ውሽዋ ዞር ብዬ ሳይ ልክ ከዚያው ከባንክ ቤቱ ውስጥ የተወለደች ነው የሚምስለው። የሚገርመው እርጥብ መስላኝ ነበር። የውሻዋ ባለቤት ይህንን አይነት ጥያቄ በየጊዜው መጠየቁን በጣም የወደደችው ይምስልላ። እኔም መጠየቁን ፈርቼ ነበር ግን ያ ሰውየ የዋዛ አልነበረም ሁሉንም ጠየቃት። ምን የምታክል መሰለቻሁ? ከመዳፋ እኮ ትልቅ ነው የምትበልጠው። በቃ ትልቅ አይጥ በሏት። ከሁሉ የሚገመው አይኗ የትልቅ ውሻ ነው። ችዋዋ (Chihuahua) ከምትባለው ውሻ አንድ ሶስተኛ እንኳ አትሞላም። በቃ ሽል ነው የምታክለውም የምትምስለውም። ያው ይች ውሻ ውሻ ሳይሆን አይጥ በሏት። ከሁሉ የሚገርመው የስውየው ጥያቄ ነበር ነገሩማ የኔ ጥያቄ ነበር። ምን ጠየቀ መሰላችሁ? ምንድ ነው የምትበላው?
ባለቤቷም እንዲህ ብላ እርፍ።
ሚጢጢ ውሻ ስምንት (8) አመቷ ሰለሆነ ጥርሷ እረግፎ አልቋል ሰለዚህ የምትበላው ገንፎ ነው አለች።
አይ ውሾ
I every time used to read article in news papers but now as I am a user of net thus from now I am using net for articles, thanks to web.
ReplyDeleteumpan tikus