Wednesday, March 19, 2014

ትንሿ ወሻ።



ትንሿ ወሻ።
ቦታው ባንክ ቤት ነው። ባለ ውሻዋ ሶፋ ላይ ቁጭ ብላ ተራዋን ሰትጥብቅ ነበር የአንዱ ሰውዬ ድምጽ ወደ ውሻዋ እንዳይ የገፋፋኝ። ሰውዬው(ፈረንጁ) የሚያወራው በጣም ተድንቆ ስለነበር ሁሉም ባንክ ቤት ያለ ሰው ሁሉ ይሰማው ነበር። የመጀመሪያው ጥያቄ ውሽዋ ገና የተወለደች ስለምትመስል "ስንት ቀኗ ነው?" ነበር።  እኔም ወደ ውሽዋ ዞር ብዬ ሳይ ልክ ከዚያው ከባንክ ቤቱ ውስጥ የተወለደች ነው የሚምስለው። የሚገርመው እርጥብ መስላኝ ነበር። የውሻዋ ባለቤት ይህንን አይነት ጥያቄ በየጊዜው መጠየቁን በጣም የወደደችው ይምስልላ። እኔም መጠየቁን ፈርቼ ነበር ግን ያ ሰውየ የዋዛ አልነበረም ሁሉንም ጠየቃት። ምን የምታክል መሰለቻሁ? ከመዳፋ እኮ ትልቅ ነው የምትበልጠው። በቃ ትልቅ አይጥ በሏት። ከሁሉ የሚገመው አይኗ የትልቅ ውሻ ነው። ችዋዋ (Chihuahua) ከምትባለው ውሻ አንድ ሶስተኛ እንኳ አትሞላም። በቃ ሽል ነው የምታክለውም  የምትምስለውም።  ያው ይች ውሻ ውሻ ሳይሆን አይጥ በሏት። ከሁሉ የሚገርመው የስውየው ጥያቄ ነበር ነገሩማ የኔ ጥያቄ  ነበር። ምን ጠየቀ መሰላችሁ? ምንድ ነው የምትበላው?
ባለቤቷም እንዲህ ብላ እርፍ።
ሚጢጢ ውሻ ስምንት (8) አመቷ ሰለሆነ ጥርሷ እረግፎ አልቋል ሰለዚህ የምትበላው ገንፎ ነው አለች።
አይ ውሾ

1 comment:

  1. I every time used to read article in news papers but now as I am a user of net thus from now I am using net for articles, thanks to web.
    umpan tikus

    ReplyDelete

Note: Only a member of this blog may post a comment.

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Translate

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon

Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።