Thursday, March 13, 2014

ኢትዮጵያ ያልደረሱ ቢዝነሶች: Businesses they are not arrived in Ethiopia yet!

ኢትዮጵያ ያልደረሱ ቢዝነሶች: A business it is not arrived  in Ethiopia yet
ኢትዮጵያ ያልገባ የቢዝነስ አይነት የለም፣ ባይበዛም በትንሽ በትንሹ አለ ግን ይህ ቢዚነስ (ንግድ ልበለው) ወደ ሃገርችን ገና አልገባም። እዚህ እኔ ካለሁበት አካባቢ ሁለት ሱቆች አሉ፣ ሁለቱም የሚያደርጉት አንድ አይነት ቢሆንም እንኳ አንደኛው ቢዚነስ (ቢዚንስ አማርኛ ሆኗል አሉ) በጣም ብዙ ገበያ አለው። አንደኛው ኢትዮጵያ ውስጥ በየ ስረቻው ሲኖር አንዱ ግን ያንን ስራ ብሎ የከፈተ ሰው ገብያም አይኖረውም  ለሰው መሳቂያ መሆን ብቻ ሳይሆን ተረት ተረት ይሰራበታል። ግን ያ ቢዚነስ ምንድን ነው?  በሚቀጥለው እትም? clue,  not massage parlor, not smoking shop or similar
There will be few more!

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon