የአሜሪካይቱ ጭራ ቀረሽ ሜሊይ ሳየረስ (Miley Cyrus) ከንፈሯ ላይ የቢጫ ውሻ ምስል ተነቀሰች:: Published March 17, 2014 የአሜሪካይቱ ጭራ ቀረሽ ሜሊይ ሳየረስ (Miley Cyrus) ከንፈሯ ላይ የቢጫ ውሻ ምስል ተነቀሰች:: እሷስ የፈለገችውን ትሁን እኔን የጨነቀኝ ይችን እብድ አምነው ለሚከተሉ ህጻናትና ወጣቶች ምኑ ይታወቃል አዛውንትም አይጠፉም። ታዲያ ያየሁት አይቅረኝ እንዳይሆንና ከንፈራቸው ተተልተሎ ካላዋቂ ሳቂ እንዳይሆን። አደራ በተለይ አገራችን ውስጥ። Comments
Comments