Shop Amazon

Wednesday, April 16, 2014

ኢትዮጵያ እንደ ህንድ ብትሆን ፋሲካ ምን ይመስል ነበር?

ህንድ አገር አሉ፣ "አሉ" ነው ሰው የከብት ስጋ ስለማይበላ በሬና ላም ጋሪ ይጎትታሉ, ከዚያ አርጅተው መሞት ብቻ ነው። ይህ  አገራችን ውስጥ ቢሆን ምን ይፈጠራል? አታድርስ ነው እንጂ እውን ቢሆን ክትፎዱለትጥብስጎረድ ጎረድስጋ ወጥ ሁሉም ባይ ባይ ይሉና አቶ ሽሮ ብቻ አለቃ ይሆን ነበር።   ፋሲካም በቃ  ምን ይመስል ይሆን:

ግን እርስዎ ይስማማሉ? ብታምኑም ባታምኑም ጥቅሙ ያመዝናል።  ለኪስም ለጤንነትም ጥሩ ነበር ፣ በተለይ ደግሞ አሁን በሬው በማዳበሪያ እያደገ ሰውን በሽታ ላይ ነው የጣለው አሉ::

No comments:

Post a Comment