Call Yebbo

YebboTax Ethiopian Banner
ለአሜሪካ ታክስ ከፋዮች፣ አመታዊ ታክሳችሁን፣ ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Backtax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amdment) ካላችሁ የትም ሆናችሁ ማሰራት ትችላለችሁ።የኢትዮጵያ ፓስፖርት፣ የቢጫ ካርድ፣ ውክልና፣ የትርጉም ስራ ይፈልጋሉ? በViber/WhatsApp በ619 255 5530 ደውሉልን። info@yebbo.com Yebbo.com

Friday, May 16, 2014

የቻይና ባህል አስደናቂም አስገራሚም።

የቻይና ባህል አስደናቂም አስገራሚም።
 ፊልሙ ላይ አንድ አሮጊት ሴትዮና አንድ ሳጥን ሰራተኛ አናጺ ቆመው ያሳያል። አናጺው ሳጥኑን በብርጭቆ ወረቅት ይፈትጋል ሴትዮዋ እዚህ ጋ እዚያ ጋ እያለች ወግቧን ይዛ ታዝዘዋለች። አናጺውም ልብሱ በዝይት እርሶ ሰውነቱ በጣውላ ብኛኝ ተሽፍኖ ያሰሪውን ትዛዝ በጥሞና ይቀበላል። ይህ ሁሉ የሚሆነው ከቤቷ ደጃፍ ላይ ነው። ሴትዮዋ ልክ የሰባ አምስት አሮጊት ትመስላልች። ከዚያ ነበር የእንግሊዙ ጋዜጠኛ የምን ሳጥን እንደሆነ የጠየቃት ሴትዮዋም በፈገግታ የራሧ  የሬሳ ሳጥን እንደሆነ ነገርችው። አናፂውም ተንቀሳቃሽ የሬሳ ሳጥን አናፂ እንደሆነ ነገረችው።
"ሞትን አልፈራም!" አለች  የተሰራውን የሬሳ ሳጥን እየዳበሰች። እኔን ፈገግ ያደረግኝ ይህ ባህል ቻይና አገራችን ይዞት እንዳይገባ ነው። ይታያችሁ እንደ ቁራሌ "የሬሳ ሳጥን፣ የሬሳ ሳጥን፣ የሬሳ ሳጥን ፈላጊ " ሲልና ደንበኛ አግኝቶ ባሰሩት ሰውች ላይ አገር ሲሳለቅባቸው።
 ውይ ውይ አታድርስ ነው።
ቻይና አደራ ጫማና ደብተር እንጂ ባህላና ምግብህን ይዘህ አገራችን እንዳትገባ።
አደራ
http://yebbo.com/2013/

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon