Shop Amazon

Monday, June 9, 2014

አሜሪካ ውስጥ አስሩ (10) በጣም አደገኛ ስራዎች

አሜሪካ ውስጥ አስሩ (10) በጣም አደገኛ ስራዎች
አሜሪካ ውስጥ ብዙው ኢትዮጵያ በተለያዬ ስራ ተሰማርቶ ይገኛል። በእኔ ግምት ታክሲ መንዳት (Taxi Driver) በጣም አደገኛ ስራ ቢሆንም ከዚህ ዝርዝር አልገባም። እንዲሆም አንዳንድ አልኮል ከሚሽጡ ሱቆች (Liqueur store)ውስጥ መስራትም በጣም አደገኛ ነው እሱም ቢሆን ከዚህ ዝርዝር ውስጥ አልገባም። ከዝርዝሩ ውስጥ የገባው እና ኢትዮጵያውያን የሚሰሩበት #9 ከባድ  የጭነት መኪና ቢሆንም እስክ ዛሬ በዚህ ስራ አደጋ የደረሰበት ኢትዮጵያዊ/ት ግን አልስማሁም

1ኛ እንጨት ቆራጭ/Loggers

ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=128
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት = 62
ክፍያው በሰዓት= $16.17
ክፍያው በአመት= $33,630




2ኛ አሳ አጥማጅ/Fisher

ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=117
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት = 32
ክፍያው በሰዓት= $16.07
ክፍያው በአመት= $33,430

3ኛ Pilots and flight engineers

ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=53
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት = 71
ክፍያው በሰዓት= 
ክፍያው በአመት= $98,410

4ኛ Hazardous materials workers

ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=47
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት =19
ክፍያው በሰዓት= $37,590
ክፍያው በአመት= $18.07 

5ኛ Roofers

ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=41
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት =70
ክፍያው በሰዓት= $35,290
ክፍያው በአመት= $16.97 

6ኛ Ironworkers

ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=37
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት =22
ክፍያው በሰዓት= $46,140
ክፍያው በአመት= $22.18 


7ኛHand laborers and material movers

ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=27
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት =26
ክፍያው በሰዓት= $22,970
ክፍያው በአመት= $11.04 

8ኛElectrical power-line installers and repairers

ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=23
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት =26
ክፍያው በሰዓት= $58,210
ክፍያው በአመት= $27.99 


9ኛTruck drivers

ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=22
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት =741
ክፍያው በሰዓት= $27,530
ክፍያው በአመት= $13.24
 With 41 percent of workplace fatalities related to transportation accidents, it’s not surprising that truck drivers make the list. And although they rank in spot nine for deaths per 100,000 workers, truck drivers see more than three times as many fatalities per year as any other profession (741 drivers vs. 216 agricultural workers—the second deadliest profession by sheer numbers). 

 10ኛ Farmers, ranchers, and agricultural managers
ከ 100,000 ስራተኞች መካከል የሚሞቱት=21
በአመት የሚደርሰው የሰው ሂዊት መጥፋት =216
ክፍያው በሰዓት= $69,300
ክፍያው በአመት= $33.32 
With long hours, and plenty of backbreaking activity, agricultural workers have a tough job. But add in the perils of overturned tractors and bucking animals, and you’ve got a truly dangerous occupation on your hands. 

Source http://t.money.msn.com/personal-finance/10-most-dangerous-jobs-in-america#image=4

No comments:

Post a Comment